Qafar Ra/Do/Awsi Rasuk Sifrâ Daqaarak Cokmi Buxa የጭፍራ ወረዳ ፍርድ ቤት

  • Home
  • Ethiopia
  • Ch'ifra
  • Qafar Ra/Do/Awsi Rasuk Sifrâ Daqaarak Cokmi Buxa የጭፍራ ወረዳ ፍርድ ቤት

Qafar Ra/Do/Awsi Rasuk Sifrâ Daqaarak Cokmi Buxa የጭፍራ ወረዳ ፍርድ ቤት Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Qafar Ra/Do/Awsi Rasuk Sifrâ Daqaarak Cokmi Buxa የጭፍራ ወረዳ ፍርድ ቤት, Legal, Afar Region, Ch'ifra.

Our Honorable President🙏🙏🙏
16/08/2026

Our Honorable President🙏🙏🙏

Here is also one more! Thanks both speaker of regional council and Auditor general of our region.

 ፤የአፋር ክልል ምክር ቤት ባካሄደው መደበኛ ጉባኤ የአፋር ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በ2018 ዓ.ም. ባስመዘገበው የላቀ አፈጻጸም የምስጋናና የእውቅና ሽልማት ማግኘቱ በተቋሙ ታሪክ ውስጥ ል...
10/08/2026



የአፋር ክልል ምክር ቤት ባካሄደው መደበኛ ጉባኤ የአፋር ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በ2018 ዓ.ም. ባስመዘገበው የላቀ አፈጻጸም የምስጋናና የእውቅና ሽልማት ማግኘቱ በተቋሙ ታሪክ ውስጥ ልዩ ምዕራፍ ነው። ለመጀመሪያ ጊዜ በክልሉ ምክር ቤት የተሰጠው ይህ እውቅና፣ የፍርድ ቤቱ ስኬት በቁጥር ብቻ የሚለካ ሳይሆን በሥራ ውጤት፣ በተጠያቂነትና በሕዝብ አገልግሎት የተረጋገጠ መሆኑን የሚያሳይ ነው።

ከዚህ ታላቅ ውጤት ጀርባ ደግሞ ተቋሙን በራዕይ፣ በቁርጠኝነትና በውጤታማ አመራር የመሩት የአፋር ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክቡር ሙሳ አብዶ ላኤ ያበረከቱት አስተዋጽኦ በልዩ ሁኔታ ሊጠቀስ ይገባል።

አንድ ተቋም የላቀ ውጤት ሲያስመዘግብ ውጤቱ የብዙዎች የጋራ ጥረት መሆኑ እሙን ነው፤ ነገር ግን ያንን የጋራ ጥረት ወደ አንድ አቅጣጫ የሚያሰባስብ፣ ራዕይን ወደ ተግባር የሚቀይር፣ የሥራ ባህልን የሚያደራጅ እና ውጤትን የሚያስገኝ ጠንካራ አመራር ያስፈልጋል። በዚህ ረገድ ክቡር ሙሳ አብዶ ላኤ የተቋሙን የሥራ አቅጣጫ በግልጽ ራዕይ በመምራት፣ የፍርድ ቤቱን የሥራ ባህል በማጠናከርና የዳኞችን እና የሠራተኞችን የተሳትፎ መንፈስ በማነቃቃት ለዚህ ውጤት መገኘት የራሳቸውን የማይተካ አስተዋጽኦ አበርክተዋል።

የላቀ አፈጻጸም በአንድ ቀን አይፈጠርም። ከጀርባው የተቀናጀ እቅድ፣ ተከታታይ ክትትል፣ ችግርን በወቅቱ የመለየትና የመፍታት ብቃት፣ ተጠያቂነትን የሚያስከብር የሥራ ሥነ-ምግባር እና ለውጥን የሚመራ አመራር ይኖራል። ክቡር ሙሳ አብዶ ላኤ በእነዚህ መርሆች ላይ በመመስረት ተቋሙን ወደ ተሻለ የአፈጻጸም ደረጃ ለማሸጋገር ያደረጉት ጥረት ይህንን እውቅና ትርጉም ያለው ያደርገዋል።

ስለዚህ ይህ ሽልማት ለጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ብቻ የተሰጠ ሽልማት ሳይሆን፣ በተቋሙ ውስጥ የተሠራውን ትጋት፣ የተቀናጀ አመራር፣ የዳኞችና የሠራተኞች ቁርጠኝነት እና ለፍትሕ አገልግሎት የተሰጠውን ትኩረት የሚያንጸባርቅ የእውቅና ምልክት ነው። በዚህ የጋራ ስኬት ውስጥ ክቡር ሙሳ አብዶ ላኤ እንደ መሪ ያሳዩት ራዕይ፣ ጽናትና የለውጥ ቁርጠኝነት ለተቋሙ የላቀ አፈጻጸም መሠረት ከሆኑ ዋና ነጥቦች መካከል ይጠቀሳል።

ክቡር ሙሳ አብዶ ላኤ፣ ይህ ሽልማት የሥራዎ ውጤት ነው፤ የሚቀጥለው ስኬት ደግሞ የዛሬውን እውቅና ወደ ነገ የበለጠ ውጤት በመቀየር ይገለጣል። ለተቋሙ ላበረከቱት አመራር፣ ለተቋሙ ላሳዩት ቁርጠኝነትና ለዚህ ታሪካዊ ውጤት ላበረከቱት አስተዋጽኦ ከልብ እናመሰግናለን።

የዛሬው ሽልማት የትናንቱን ጥረት የሚያከብር፣ የነገውን ስኬት የሚያበረታታ የኩራት ምዕራፍ ነው!

Qafár Ra/do sangerrah cokmih buxa
M***a Abdo Lae

 #የዳኞች ሹመት ፀደቀበአፋር ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አቅራቢነት ለክልሉ ምክርቤት የቀረቡለትን የዳኞች ሹመት ምክር ቤቱ በሙሉ ድምፅ አፀደቀ።1ኛ፣ አህመድ አሊ ሜሴ፣ የጠቅላይ ፍርድ ቤት፣ ...
10/08/2026

#የዳኞች ሹመት ፀደቀ

በአፋር ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አቅራቢነት ለክልሉ ምክርቤት የቀረቡለትን የዳኞች ሹመት ምክር ቤቱ በሙሉ ድምፅ አፀደቀ።

1ኛ፣ አህመድ አሊ ሜሴ፣ የጠቅላይ ፍርድ ቤት፣ ዳኛ።

2ኛ፣ አቶ ሰይድ ይመር አህመድ፣ የጠቅላይ ፍርድ ቤት፣ ዳኛ።

3ኛ፣ አቶ ሁሴን አሊ ማህሙድ፣ የጠቅላይ ፍርድ ቤት፣ ዳኛ

እንዲሁም :-

4ኛ፣ አቶ አዋል አሊዩ ሳሊህ፣ የከፍተኛ ፍርድ ቤት፣ ዳኛ

5ኛ፣ አቶ መሐመድ አዋል ሀሰን ከፍተኛ ፍርድ ቤት፣ ዳኛ።

6ኛ፣ አቶ ሃይባቱላህ አብዱልሰላም አህመድ፣ የከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኛ ሆነው እንዲሰሩ ምክር ቤቱ የዳኞቹን ሹመት በሙሉ ድምጽ አጽድቆታል።

መልካም የስራ ዘመን ይሁንላችሁ ብለናል።

 .Rakaakayak Sengerra Cokmih Buxa Prezixanti Gifta Muusa Qabdo Mala buxal xayyoyseh yan Baxaabxsa le Gaarkuriino Madabal...
10/08/2026

.

Rakaakayak Sengerra Cokmih Buxa Prezixanti Gifta Muusa Qabdo Mala buxal xayyoyseh yan Baxaabxsa le Gaarkuriino Madabal Taamittu Wayta Maritteh Garkuriino Reeda faaticisen.

1, Acmad Qali Maace, Sengerra Cokmih Buxah, Garkure.

2, saqid Yimer Acmad , Sengerra Cokmih Buxah, Garkure.

3, Cuseen Qali Macmuud Sengerra Cokmih Buxah, Garkure

Tonnah :-

4, Awwal Qaliyyu Saalic Fayya le Cokmi Buxah, Garkure

5, Macammad Awwal Casan Fayya le Cokmi Buxah, Garkure.

6, Haybatullaah Qabdusalaam Acmad Fayya le Cokmi Buxah Garkure, Abak Mala buxa inki xongolol Faaticisen .

የአፋር ክልል ባህላዊ ፍርድ ቤቶችን ለማቋቋም የሚያስችሉ መስፈርቶችን የሚደነግግ አዋጅ ፀደቀ  ሠመራ ፣ነሀሴ 4/2018 (አፋ. ብ. መ. ድ.)በክልሉ ላይ ባህላዊ ፍርድ ቤቶችን ለመቋቋም የሚ...
10/08/2026

የአፋር ክልል ባህላዊ ፍርድ ቤቶችን ለማቋቋም የሚያስችሉ መስፈርቶችን የሚደነግግ አዋጅ ፀደቀ

ሠመራ ፣ነሀሴ 4/2018 (አፋ. ብ. መ. ድ.)

በክልሉ ላይ ባህላዊ ፍርድ ቤቶችን ለመቋቋም የሚያስችሉ መስፈርቶችን የሚደነግግ አዋጅ በአፋር ክልል ምክር ቤት ፀድቋል።

አዋጁ የወጣው አጠቃላይ በክልሉ ልቋቋሙ የታሰቡ ባህላዊ ፍርድ ቤቶች የሚመሩበት የህግ መስፈርቶችና የአስተዳደር ሥርዓትም በተመለከተ ነው።

ባህላዊ ፍርድ ቤቶቹ በራሰቸው አደረጃጀት ከተደራጁ በኋላ በክልል ደረጃ የሚቋቋምበት ምክር ቤት እንደሚኖር የተገለፀ ሲሆን የምክር ቤቱ ስያሜም " የአፋር ክልል ባህላዊ ፍርድ ቤቶች አስተዳደር ምክር ተብሎ ይጠራል፤ ምክር ቤቱም የሚከተሉትን አባላት ይኖረዋል።

ሀ. የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት - ሰብሳቢ
ለ. የክልሉ ፍትሕ ቢሮ ኃላፊ - ምክትል ሰብሳቢ
ሐ. የባህል፣ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ - ፀሓፊ
መ. የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ - አባል
ሠ. የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽነር - አባል
ረ. የክልሉ ጠበቆች ማህበር ፕሬዝዳንት - አባል
ሰ. በክልሉ ካሉት እያንዳንዱ ዞኖች አንድ የሀገር ሽማግሌ - አባል ይሆናሉ።

በካሚል መሐመድ
አፋር ብዙሀን መገናኛ ድርጅት

"Qafarak Makaabon Caxa "Xiqsita Kukta Faaticisen Qafar Rakaakayih Miglis Gexisak Geytima 6 Hayto Dooro Dabaanak 5 hayto ...
09/08/2026

"Qafarak Makaabon Caxa "Xiqsita Kukta Faaticisen

Qafar Rakaakayih Miglis Gexisak Geytima 6 Hayto Dooro Dabaanak 5 hayto Taama Liggidak 10 Heele Madabiino Koboxul Qadli Biiro Xayyosseh tan "Qafarak Makaabon Caxa "Xiqsita Kukta Faaticisen .

"Qafarak Makaabon Caxah" Kukta Xisoonu (Soolisoonu ) Taakume Bici Taamoomi Akkuk Temeeteh Tanim Rakaakayak Qadli Biirok Naharsi Saqalah Yan Gifta Qasker Macammad Yiysixxige .

a Kukta Faaticisaanam Qafar Dumaak Luk Sugte Qaadâ Madqa Diggowtuh Isi Doori Lem Ascassuuk "Qafarak Makaabon Caxa" Daabisoonuh Mango Rakaakayittek Abak-raag Baaheenih Yaniinim Diggoose.

Makaabon Caxak Xiinisso Malah Buxah Adoytiit .

1, Rakaakayak Sengerra Cokmih Buxah Prezixenti, Koobaahise .

2,Rakaakak Qadli Biiroh Saqal, Ciggiila Koobaahise .

3, Rakaakayak Qaaday, Qunxaaneyta kee Isporti Biiroh Saqal, Kutbe-abeena

4, Rakakaayak Sayyo Kee Ayyuntiino Caagiidah Biiroh Saqala, Adoytâ

5, Rakaakayak Daga-Raaqa Poliis Miracsentih Amriseeni . Adoyta

6, Rakaakayak Abukah Eglah Prezixenti , Adoyta.

7, Inkih tan Rasittek Inki Idalti, Adoyta .Abak Mala Buxah Adoytiit Kukta Inki Xongolo Faaticisen.

Afar National Regional State President Office

09/08/2026
09/08/2026

Address

Afar Region
Ch'ifra

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Qafar Ra/Do/Awsi Rasuk Sifrâ Daqaarak Cokmi Buxa የጭፍራ ወረዳ ፍርድ ቤት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category