Amhara YOUTH Assocation/

Amhara  YOUTH Assocation/ First like page ande see what you want you can like share and see what any

18/05/2021

ሮፍናን ✌️🇪🇹

የእኔ ትውልድ ሰው እንዳይሆንበት፣
አጎንብሶ ሄደ ከአንገትና ጀርባው ዘር ጭነውበት።

አይቼ እንዳላየሁ ሆድ ከሀገር ይሰፋል
ብዬ እያለፍኩት፣
ማነህ ብለው እነሆድ ከሀገር ይበልጣል ልቤን አስጨነቁት።

ያ ሰው ስም ያውጣ ያውቅበታል፣
የልጁ ማአገር ነው የአባት ቤት ይመታል።
ያ ሰው ስም ያውጣ ያውቅበታል፣
የልጁ ሰው መሆን የአባቱም ይበቃል።

ሰከላ አባይን ወለደች
እናቴም እኔን።

30/04/2021

#የጄነራል አሳምነው_እና_አምባቸውገዳይ_ዐብይ አህመድነው !
*************

"በየትኛውም መንገድ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ በዶክተር አምባቸው መኮንን ላይ ጠመንጃ አያነሳም። ገዳዩ አብይ አህመድ ነው" -

ኘ/ር ጌታቸው በጋሻው

የእነ ዶ/ር አምባቸውን ግድያ ያቀነባበረው ዶ/ር አብይ አህመድ ነው፡፡ አሁን የተጀመረው የተስፋፊነት አጀንዳ ነው። አማራ በዘመኑ ሶስት ፈተና ገጥሞት ነበር። አንደኛው በ16ኛው ክ/ዘ የግራኝ አህመድ ወረራ፣ ሁለተኛው በዚያው ክ/ዘ የኦሮሞ ወደ ሰሜን መስፋፋት እና ሶስተኛው የፋሽስት ጣሊያን ወረራ ናቸው። እነዚህ ሶስቱ ከባዱ ጊዜ ነበሩ። የአሁኑ የኦሮሙማ መስፋፋት ደግሞ ለአራተኛ ጊዜ አማራ የገጠመው ፈተና ነው።

የሰኔ 15ቱ የአማራ አመራሮች ግድያ የኦሮሙማ መስፋፋት መሰረተ ድንጋይ የተቀመጠበት እለት ነው። ሟቾቹን አውቃቸዋለሁ። በአማራ ህዝብ ጥያቄዎች ላይም አቋማቸው አንድ ነበር። በየትኛውም መንገድ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ በዶክተር አምባቸው መኮንን ላይ ጠመንጃ አያነሳም።

ኘሮፌሰር ጌታቸው በጋሻው - የሀርቨርድ ዩኒቨርሲቲ መምህር ለምኒልክ ቴለቪዥን የተናገሩት

23/04/2021
21/04/2021
03/04/2021

Right

01/04/2021

የጅምላ ፍረጃ፣ የጅምላ ውንጀላና ክስ በሌላ በኩልም የጅምላ ከንቱ ውዳሴና ገፅታ ግንባታ እንዲሁም በተግባር የተሠራ ሥራን ከመቁጠር ይልቅ የተነገረን አጉል የተስፋ ቃል መቁጠር በሀገራችን በእጅጉ ጎልቶ እየታየ መጥቷል።

ጅምላ ፍረጃና ጅምላ ውዳሴ ምንም አበርክቶ የሌለው የሌቦችና የሰነፎች እንዲሁም የስልጣን ጥመኞችና የስልጣን ፈላጊዎች መደበቂያ ኮንክሪት ምሽግ መገንባት ነው።

ማን ምን ተናገረ ሳይሆን ማን ምን የሚዳሰስና የሚቆጠር "ለኢትዮጵያዊያን" ዘመን ተሻጋሪ ሥራ ሠራ ብለን መጠየቅ ካልጀመርንና ሥራን አወድሰን ስንፍናን ካልተቸን እንዲሁ በአደባባይ ንግግርና ድስኩር የበለፀገ ሀገርና የተፈታ ችግር የለም ።

አቶ ላቀ አያሌው አንተነህ።

Address

Amhara
Bahir Dar
AMHARAONLY

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Amhara YOUTH Assocation/ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share