11/03/2023
ኢትዮጵያ መተክያ የለለዉ ሀገራችን
ኢያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ወነና ጀግንነት: ልያበጣብጡን ብቻ ሳይሆን ልበትኑን የመጡትን ከባባድ የዉጭ ሀይሎችን ጭምር በማሳፈር በተጨባጭ ተግባሩ ያሳየ ህዝብ ነዉ ::
በለላ በኩል ደግሞ በዉስጥ ሀይሎች ጽንፈኝነት የሚፈጠሩትን ትንኮሳዎች እያሸነፈ ያለፈዉን እያሳለፈና ሰላም እያሰፈነ የመጣ ህዝብ ነዉ ::
ሆኖም አንዳንድ ግዘ ኢትዮጵያን እንዴት ማፍረስ እንዳለባቸዉ ሆን ብለዉ እንደ ህፃን ባህሪይ እዝም እዝያም የሚያጋጩትን ፀብ አጫሪዎች :ልዩነት በአንድ አባት/እናት/ልጆች ላይ እንክዋን ያለ መሆኑን እያወቁ:እዝህ ጋር የማንነት ልዩነት , እዝህ ጋር የብሄር, ሌላ ጋር የሀይማኖት ልዩነት ለምን ተፈጠረ እያሉ የሚያሳስቱንን እና ኢትዮጵያዉያንን በኢትዮጵያውን ለማጫረስ የሚሰሩትን ቀድመን ማወቅ ይጠበቅብናል ::
የዉጭ ጠላት ፍላጎት ሀገራችን ኢትዮጵያ የትም ሳትሄድ አዋጥታ እየገነባች በዉስጥ ሀይል እያፈረሰች ባለችበት እንድትራመድ ለማድረግ ነው ::
የዉስጥ ጠላት ደግሞ ተላልኮ ጥቅማ ጥቅም ማግኘት ካልሆነ በስተቀር ሌላም ነገር ቢሆን ከሀገር የሚበልጥ ምን አለ? ይሄ እብደት ነዉ!ወይንም ግራ የተጋባ አካል ካልሆነ በስተቀር ምን ልባል ይችላል?
ይህንን ያልኩበት ምክንያት በጥንት ስሊጣኔ ላይ አብረዉን ወይም ከሁዋላችን የነበሩ ሀገሮች አሜሪካን ጨምሮ ከ3-4 ትዉሊድ የሚሆን ኢኮኖሚ ገንብተዋል ::
እኛ ግን ገና ለገና ሙሉዉን ህዝብ ማብላት ሳንጀምር ልማት እንዳትሰራ ወይም ለብዙ ዓመት ሰርታ በአንዴ እንድታፈርስ የሚንፈቅድ ከሆነ ወዴት እየተጓዝን ነዉ የሚለዉን ራሳችንን ብንገመግም መልካም ነዉ ::
ስለዝህ ተባብረን እንገንባት!ከጠላት እንጠብቃት!
መቻቻል!!!መቻቻል!!!መቻቻል!!!.......
ኢትዮጵያ ከምናስባት በላይ ፈጣሪም የሚረዳት ትልቅ ሀገር ነች!!