Awaash magaalak koora Ayfafih fanateyna

Awaash magaalak koora Ayfafih fanateyna Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Awaash magaalak koora Ayfafih fanateyna, Legal, Awash.

Hawaash Magaalah Xiinissok K/Buxa የአዋሽ ከተማ መስተዳድር ከንቲባ ፅ/ቤት ፔጅ በሰመራ ሎግያ እየተካሄደ የሚገኘው የከተሞች ፎረም እንደቀጠለ ነው 4hayto ayro ❤️🙏...
18/11/2025

Hawaash Magaalah Xiinissok K/Buxa የአዋሽ ከተማ መስተዳድር ከንቲባ ፅ/ቤት ፔጅ
በሰመራ ሎግያ እየተካሄደ የሚገኘው የከተሞች ፎረም እንደቀጠለ ነው 4hayto ayro ❤️🙏❤️

Awaash magaalak Koorah ayfafih fanateyena  pegi fakanamak qedi misakyakumek cigilih baxa baxasa le taamomiqedimiseneh ge...
18/11/2025

Awaash magaalak Koorah ayfafih fanateyena pegi fakanamak qedi misak
yakumek cigilih baxa baxasa le taamomi
qedimiseneh geytiminah

18/11/2025
18/11/2025
18/11/2025
18/11/2025
18/11/2025

መሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት ፈጣንና ቀልጣፋ አገልገሎት ለመስጠትና ብልሹ አሰራርን ለመከላከል ፋይዳው የላቀ ነው - ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)

ሆሳዕና፤ መስከረም 14/2015 - የመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት ለህዝብ ፈጣንና ቀልጣፋ አገልገሎት ለመስጠትና ብልሹ አሰራርን ለመከላከል ፋይዳው የላቀ መሆኑን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) ገለጹ፡፡

የመንግስትን አገልግሎት አሰጣጥ ይበልጥ ቀጣፋ፣ ፍትሃዊና ተጠያቂነት የሰፈነበት የማድረግ ጥረት ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑንም አረጋግጠዋል።

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)፤ በክለሉ የአገልገሎት አሰጣጥን ከማዘመን፣ ፈጣንና ቀልጣፋ ከማድረግ አንፃር እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት በተመለከተ ከኢዜአ ጋር ቆይታ አድርገዋል።

ርዕሰ መስተዳድሩ በማብራሪያቸውም በተለይ የአገልገሎት አሰጣጥ ችግሮችን ለመፍታት የመሶብ አገልገሎትን ጨምሮ በዲጂታል ስርዓት የታገዙ ስራዎች ትኩረት የተደረገባቸው መሆኑን ገልጸዋል።

የመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎትን ስራ ለማስጀመር ቀደም ብሎ የሰው ሃይልና የማእከል ዝግጅት ተደርጎ በመጠናቀቁ ተግባራዊ የማድረግ ምእራፍ ላይ እንገኛለን ብለዋል።

መሶብ ለህዝብ ፈጣንና ቀልጣፋ አገልገሎት ለመስጠትና ብልሹ አሰራርን ለመከላከል ፋይዳው የላቀ መሆኑንም ርዕሰ መስተዳድሩ አስረድተዋል።

የመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት ከሆሳዕና ከተማ ባለፈ በአደረጃጀቱ መሰረት በክላስተር ከተሞችም ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችል እንቅስቃሴ እየተደረገ መሆኑን ተናግረዋል ሲል ኢዜአ ዘግቧል ።

ለተጨማሪ መረጃ ‼️

📌 በዌብሳይት https://www.cergcab.et/

📌በቴሌግራም https://t.me/CERGCAB

📌 በፌስቡክ https://www.facebook.com/profile.php?id=100070605291100&mibextid=ZbWKwL

📌 በቲውተር https://twitter.com/CabCerg2678

📌 በቲክቶክ tiktok.com/

📌 በዩቲዩብ https://youtube.com/?si=Ipdg3R3A3hpPQEUV

📌 በኢንስታግራም https://www.instagram.com/cergcab/profilecard/?igsh=MWNseXBlaW05dnM3MA==

ምርጫችሁ ስላደረጋችሁን እናመሰግናለን !!

Address

Awash

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Awaash magaalak koora Ayfafih fanateyna posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category