Alatti Wondi Woradi Plaanetenna Latishshu Borro Mine

Alatti Wondi Woradi Plaanetenna Latishshu Borro Mine Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Alatti Wondi Woradi Plaanetenna Latishshu Borro Mine, Legal, Aleta Wondo, Aleta.

03/10/2025
ከመስከረም ጀምሮ ለሠራተኛው ተጨማሪ የደመወዝ ማሻሻያ ለማድረግ መንግሥት ወሰነ አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከመስከረም 2018 ጀምሮ ለመንግሥት ሠራተኛው ተጨማሪ የደመወ...
18/08/2025

ከመስከረም ጀምሮ ለሠራተኛው ተጨማሪ የደመወዝ ማሻሻያ ለማድረግ መንግሥት ወሰነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከመስከረም 2018 ጀምሮ ለመንግሥት ሠራተኛው ተጨማሪ የደመወዝ ማሻሻያ ለማድረግ መንግሥት ወስኗል፡፡

የፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ባወጣው መግለጫ፤ መንግሥት የዜጎችን የኑሮ ሁኔታ ለማሻሻል የሀገር ዐቅም የሚፈቅደውን ርምጃ እየወሰደ ነው ብሏል፡፡

በዚህም ለመንግሥት ሠራተኛው ተጨማሪ የደመወዝ ማሻሻያ ለማድረግ መንግሥት መወሰኑን አስታውቋል፡፡

በማሻሻያው ዝቅተኛው የመንግሥት ሠራተኛ ደመወዝ ከብር 4 ሺህ 760 ወደ ብር 6 ሺህ እንዲያድግ ይደረጋል ነው ያለው።

ከፍተኛው የመንግሥት ሠራተኛ ደመወዝ ከብር 21 ሺህ 492 ወደ ብር 39 ሺህ እንዲያድግ ይደረጋል ብሏል።

የዲግሪ ተመራቂ መነሻ ደመወዝ ከብር 6 ሺህ 940 ወደ ብር 11 ሺህ 500 የሚሻሻል መሆኑን ገልጿል።

ከሲቪል ሰርቪስ ውጭ በተለያዩ ዘርፎች የተሠማሩ የመንግሥት ሠራተኞች ደመወዝም ማሻሻያ እንደሚደረግበት አስታውቋል።

ይህ የደመወዝ ማስተካከያ ከ160 ቢሊዮን ብር በላይ ተጨማሪ በጀት ጠይቋል ያለው ኮሚሽኑ፤ ይሄም ለደመወዝ የሚወጣውን ጠቅላላ ዓመታዊ የመንግሥት ወጪ 56ዐ ቢሊዮን ብር ያደርሰዋል ብሏል።

የፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽንን ሙሉ መግለጫ ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ፦

የኢፌዴሪ መንግሥት የዜጎችን የኑሮ ሁኔታ ለማሻሻል የሀገር ዐቅም የሚፈቅደውን ርምጃ እየወሰደ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ባለፉት ዘመናት የገጠሟትን የኢኮኖሚ ስብራቶች ለመጠገንና ወደ ብልጽግ....

15/08/2025
A/W/W/Pilaanetenna Latishshu B/Mini 2017 M.D Loosaasinete xaphishshu keeno hanafi....  Pilaanetenna Latishshu Borro Mini...
11/08/2025

A/W/W/Pilaanetenna Latishshu B/Mini 2017 M.D Loosaasinete xaphishshu keeno hanafi....
Pilaanetenna Latishshu Borro Mini keenote illacha assinoonnihu 2017 M.D loosu gumulo may deerrinni jeeffu yaanno garinni nna 2018M.D loosu mixo qixxaawo maa labbanno yaanno garinni fixxine keennoonni.

27/06/2025
Alatti Wondi Woradi Plaanetenna Latishshu Borro/Mine Jireenyu Maate Yannate Poletiku Hajubba Aana Miillate Ledo Hasaawa ...
15/05/2025

Alatti Wondi Woradi Plaanetenna Latishshu Borro/Mine Jireenyu Maate Yannate Poletiku Hajubba Aana Miillate Ledo Hasaawa Assitanni Afantanno.

Dotteessa 07/2017M.D
Aletta Wondi Woreda

በሲዳማ ክልል ከ29 ሚሊዮን በላይ የቡና ችግኝ ተዘጋጅቷል ሀዋሳ፤ሚያዝያ 6/2017 (ኢዜአ) :- በሲዳማ ክልል ከ29 ሚሊዮን በላይ የቡና ችግኝ መዘጋጀቱን የክልሉ ቡና፣ ፍራፍሬና ቅመማ ቅመ...
14/04/2025

በሲዳማ ክልል ከ29 ሚሊዮን በላይ የቡና ችግኝ ተዘጋጅቷል

ሀዋሳ፤ሚያዝያ 6/2017 (ኢዜአ) :- በሲዳማ ክልል ከ29 ሚሊዮን በላይ የቡና ችግኝ መዘጋጀቱን የክልሉ ቡና፣ ፍራፍሬና ቅመማ ቅመም ባለሥልጣን አስታወቀ ፡፡

የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አቶ መስፍን ቃሬ ለኢዜአ እንደተናገሩት ከ32 ሚሊዮን በላይ የቡና ችግኝ ለማዘጋጀት ታቅዶ እስካሁን ከ29 ነጥብ 5 ሚሊዮን በላይ ችግኝ ማዘጋጀት ተችሏል፡፡

በ4 ሺህ 500 ሄክታር ላይ አዲስ ቡናን ለመትከል ከጥር ወር ጀምሮ የችግኝ መትከያ ጉድጓዶች መቆፈራቸውንና በያዝነው ወር ተከላው እንደሚጀመር ጠቅሰዋል፡፡

የቡና ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ ለቡና ተክል አስፈላጊውን እንክብካቤ የማድረግ እንዲሁም ያረጁና ምርት የማይሰጡ ቡናዎችን በመጎንደልና ነቅሎ በአዲስ የመተካት ስራ እየተሰራ ነው ብለዋል።

በጉንደላና ነቅሎ በመተካት ሥራ ባለፈው ዓመት 8 ሺህ ሄክታር ማሳ ማደስ እንደተቻለ የጠቀሱት ዋና ዳይሬክተሩ፥ በዚህ ዓመት ደግሞ 11 ሺህ 500 ሄክታር ማሳ መታደሱን ገልጸዋል፡፡

የአለታ ወንዶ ወረዳ አርሶ አደር እንዳሻው ዩሬ በበኩላቸው 1 ሺህ 500 ችግኝ ለመትከል ዝግጅታቸውን ማጠናቀቃቸውን ገልፀዋል፡፡

አዲስ የሚተክሉት የቡና ችግኝ ዝርያቸው የተሻሻለ መሆኑን ጠቅሰው ከተተከለ በሁለት ዓመት ውስጥ ፍሬ መስጠት እንደጀመር አስረድተዋል፡፡

የዚሁ ወረዳ አርሶ አደር አየለ ቡናራ፤ አምና 1 ሺህ 500 የቡና ችግኝ መትከላቸውን ገልፀው ዘንድሮሞ ከ 1 ሺህ 700 በላይ ችግኞችን ለመትከል የጉድጓድና ችግኝ ዝግጅት ማድረጋቸውን ተናግረዋል፡፡

ለሚተክሉት የቡና ችግኝ በቂ የሆነ የተፈጥሮ ማዳበሪያ በማዘጋጀት እንደሚጠቀሙ የተናገሩት አርሶ አደር አየለ በመካከሉም የጥላ ዛፎችን እንደሚተክሉ አስረድተዋል፡፡
#ኢዜአ

Address

Aleta Wondo
Aleta

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Alatti Wondi Woradi Plaanetenna Latishshu Borro Mine posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category