Alatta Wondi Woradi Umi Dirimi Yoo Mine.የአለታ ወንዶ ወረዳ መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት።

  • Home
  • Ethiopia
  • Aleta
  • Alatta Wondi Woradi Umi Dirimi Yoo Mine.የአለታ ወንዶ ወረዳ መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት።

Alatta Wondi Woradi Umi Dirimi Yoo Mine.የአለታ ወንዶ ወረዳ መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት። This is Aleta Wendo Woreda First instance Court Official page.

Techo barra 1-12-2018 M.D xaphooma loosaasine ledo 2018 M.D mixote jeefishshanna 2019 M.D loosu mixo aana hasaawa assino...
07/08/2026

Techo barra 1-12-2018 M.D xaphooma loosaasine ledo 2018 M.D mixote jeefishshanna 2019 M.D loosu mixo aana hasaawa assinoonni.
Sufeno 2018 M.D mixote jeefishshi rippoortenna 2019 B.D loosu mixo yoote mini pirezidaantichi Ayrradu kalaa Adaane Arusihu tittirotenni shiqisheenna hasaawatenni sai diriha kaajjado waate kaajjine sufisiinse loosatenna laanfete gede nooricho rahotenni taashi'ne woyyino gumira loonso yitanno hedora sumuu yineenna hattono sai loosu dirira luphiima jeefishu guma maareekkitino,loosu harinshubbaranna loosaasinera afanshu baraarsha uynihu gedensaanni hasaawu xaphi yiino.

Barra 21-11-2018 M.D       EGENSIISHSHAAyirraddu Qwaatamaanonke Konni Woroonni Tittirotenni Xawinsoonni Hajubba ledo xaa...
28/07/2026

Barra 21-11-2018 M.D
EGENSIISHSHA
Ayirraddu Qwaatamaanonke Konni Woroonni Tittirotenni Xawinsoonni Hajubba ledo xaaddino owaante uynanni hee'noommota xawisate banxeemmo.

Techo barra 9-11-2018 M.D Dagate qooli woyi qeechu noonsa bissa ledo yoote mini dagate aanni afamanno owaante lainohunni...
16/07/2026

Techo barra 9-11-2018 M.D Dagate qooli woyi qeechu noonsa bissa ledo yoote mini dagate aanni afamanno owaante lainohunni hasaawa assinoonni.
jeefoteno yoote mini dagate aanni afamanno farcote owaante lainohunni kaajjado waatenna xe'ne bande kaajjadu waati gede kainore albilliteno kaajjine loonse sufisiisatenna xe'nete gede leellinore jawaante loonse woyyeessate sumuu yineenna hasaawu xaphi yiino.

09/07/2026
Techo barra 2-11-2018 M.D atti Wondi Woradi giddo Hoomacho Cawwate olliira leelline olluunnita affini songo cimeeyye loo...
09/07/2026

Techo barra 2-11-2018 M.D atti Wondi Woradi giddo Hoomacho Cawwate olliira leelline olluunnita affini songo cimeeyye looso harunsonna keeno assinoonni.
Goofimarchohono hajo la'annonsa bissa,owaatamaanonna olluu teessaano noowa olluu affini songo cimmeeyye saiha 12 aganira loossino looso rippoorte shiqqeenna,kaajjadonna laafa waate bandeenna,kaajjillunni keennoonniri kaajje sufanno gedenna xe'nete gede noori taalanno gede sumuumme kalanqe gumulloonni.

06/07/2026

የሲዳማ ቡና ክለብ የ2018 የፕሪሚየር ሊግ ዋጫ ማሸነፉን አስመልክቶ የሲዳማ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት ፕሬዚዳንት ክቡር አቶ ደምሴ ዱላቻ የእኳን ደስ አለን መልዕክት አስተላለፉ!

ሰኔ28/2018 ዓ.ም

በመልዕክታቸው ፣ የሲዳማ ቡና ክለብ ባደረገው ከፍተኛ ተጋድሎ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2018 ዋንጫ በማሸነፉ መላው የሲዳማ ህዝብና የቡድኑ ደጋፊዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ!! ደስ አለን!!

ካሉ በኋላ ከዚህ ስኬት መማር የሚቻለው ነገር በእንችላለን መንፈስ ፈጣሪን ከፊት አስቀድመን ከሰራን የማይቻል ነገር እንደሌለ ነው ብለዋል። አያይዘውም
እኛም እንደ ክልሉ ፍ/ቤቶች በ2022 ለማሳካት የቀረፅነው "የክልሉ ፍ/ቤቶች የተገልጋይ ዕርካታና የህዝብ አመኔታቸው የላቀ ሆኖ ማየት" የሚለው ራዕይ ከፍ/ቤቶች የሥራ ባህርይ አንፃር ከታየ የማይቻል ነገር ቢመስልም በእስካሁን ጉዞአችን ራዕዩ በትክክል የሚሳካ መሆኑን አረጋግጠናል ብለዋል።

ስለዚህ ራዕዩ ከታሰበው ጊዜ በፊት ተሳክቶ እንደ ዛሬው ቀን ደስታችንን የምንገልፅበት ቀን ያጠረ እንዲሆን የፍ/ቤቶቻችን ፕሬዝዳንቶች፣ ዳኞች፣ ባለሙያዎችና ሠራተኞ ከወትሮው በላይ እንበርታ እያልን የህዝባችን ደስታ የእኔም ደስታ ነው የምንል ሁሉ የበኩላችንን ድጋፍ በማድረግ ለክለባችን የሰጠነውን አይነት ድጋፍ እየሰጠን እንድቀጥል ጥሪያችንን እያቀረብን ራዕዩን ለማሳካት እየተሰሩ ያሉ ስራዎችን ለማወቅና መረጃ ለማግኘት ለምትፈልጉ ሁሉ በራችን ክፍት መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን በማለት መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።

Alatti Wondi Woradi giddo garbicho lellate olliira leelline olluunnita affini songo cimeeyye looso harunsonna keeno assi...
02/07/2026

Alatti Wondi Woradi giddo garbicho lellate olliira leelline olluunnita affini songo cimeeyye looso harunsonna keeno assinoonni.
Goofimarchono olluu gashootinna olluu teessaano noowa olluu affini songo cimmeeyye saiha 12 aganira loossino looso rippoorte shiqqeenna,kaajjadonna laafa waate bandeenna,kaajjillunni keennoonniri kaajje sufanno gedenna xe'nete gede noori taalanno gede sumuumme kalanqe gumulloonni.

25/06/2026
25/06/2026

‎ /ቤት_ሰበር_ሰሚ_ችሎት የሰጣቸው_አስገዳጅ_የሕግ_ትርጉሞች_በቅደም _ተከተል! #(ክፍል_4)
‎✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
‎11,ቅጽ/20 ​የሰ/መ/ቁ 80241፡- የአንድ ንብረት ባለይዞታ የሆነ ሰው ይዞታውን ለመንጠቅ ወይም በይዞታው ላይ ሁከት ለመፍጠር የሚፈፀምን ማንኛውንም ድርጊት እንዲቆም ወይም ንብረቱ እንዲመለስለት ህግ ከጠበቃቸው መንገዶች አንዱ አማራጭ የይዞታ ክስ ማቅረብ ስለመሆኑ የፍ/ብ/ህ/ቁ 1149(1) ድንጋጌ ያሳያል፡፡ በዚህ ድንጋጌ መሰረት የሁከት ይወገድልኝ ክስ መቅረብ የሚችለው አቤቱታ አቅራቢው ለክርክሩ መነሻ በሆነው ነገር በቀጥታ ወይም በጠባቂ ይዞታ ሲኖረው ነው፡፡ እንዲሁም የይዞታ ክስ የሚቀርበው ለክርክሩ መነሻ የሆነውን ንብረት በወቅቱ ለመያዝ ምንም አይነት መብት በሌለው ሰው ላይ ስለመሆኑም የድንጋጌው መንፈስ ያስረዳል፡፡ የሁከት ይወገድልኝ አቤቱታ አቅራቢ በማስረጃ ማረጋገጥ ያለበት ንብረቱ በይዞታው ስር የነበረና የሁከት ድርጊት ፈጻሚው የኃይል ተግባር በመጠቀም ወይም በሚስጥር ንብረቱን የወሰደበት መሆኑን ነው፡፡ ሁከት መፍጠር የሚኖረው ባለይዞታ የሆነው ሰው በይዞታው ስር የሚገኘውን ንብረት እንዳይገለገልበት ሌላ ሰው ጣልቃ ገብቶበት መሰናክል ሲፈጠርበት ወይም ረብሻ ሲፈጠርበት ነው፡፡
‎ #11ኛ,የሰበር መ/ቁ.158527 (ቅፅ 24)
‎🛑የሊዝ ውል እንዲቋረጥ የተሰጠ አስተዳደራዊ ውሳኔ ባልተሻረበት ሁኔታ በሊዝ ውል የተያዘ መሬት ለማስለቀቅ የመሬት አስተዳደር አካል መሬቱን ለመረከብ እንዲያስችለው የሚሰጠው ማስጠንቀቂያ የሁከት ተግባር ነው ሊባል የማይችል ስለመሆኑ፤
‎በፍትሐብሔር ሕግ ቁጥር 1149/3/፤ የከተማ ቦታን በሊዝ ስለመያዝ አዋጅ ቁጥር 721/04 አንቀጽ 25 ።
‎ #12ኛ,የሰ/መ/ቁ 186946(ቅጽ 25)
‎🛑​በፍ/ብ/ህግ ቁጥር 1179 ስር የተመለከተው በሌላ ሰው ይዞታ ላይ የሚደረግ ግንባታን የመቃወም ጉዳይ አግባብ ባለው የአስተዳደር አካል በተሰጠ ይዞታ ላይ በሚደረግ ግንባታ ላይ ተፈጻሚነት የለውም ::
‎ #13ኛ,የሰ/መ/ቁ 186348(ቅጽ 25)
‎🛑​የሁከት ይወገድልኝ ክስ የቀረበለት ፍርድ ቤት ሁከት የተፈጠረ መሆን አለመሆኑን አጣርቶ በመወሰን ረገድ ሁከት ተፈጠረ በተባለበት ወቅት ንብረቱ በቀጥታ ወይም በተዘዋዋሪ መንገድ በከሳሽ ይዞታ ስር የነበረ መሆን አለመሆኑን ፤
‎🛑 ተከሳሽ በክሱ የተጠቀሰውን ተግባር ለመፈጸም የሚያስችል መብት ያለው መሆኑን አለመሆኑን እንጂ፣ ከዚህ በላይ በመሄድ በውርስ እና በይዞታ ባለቤትነት መሰረት ተደርጎ የሚሰጥ ውሳኔ መሰረታዊ የሕግ ስሕት ነው

‎​ #14ኛ,የሰ/መ/ቁ 186461(ቅጽ 25)
‎🛑​ከመሬት ጋር በተያያዘ የሚፈጠሩ መብቶች እና ግዴታዎች የሚመሩት በንብረት ህግ አጠቃላይ መርሆዎች በመሆኑ የከተማም ሆነ የገጠር መሬት አስተዳደር እና አጠቃቀምን አስመልክቶ የሚወጡ ህጎች/አዋጆች በንብረት ህግ ማዕቀፍ ውስጥ የሚመደቡ በመሆኑ ከንብረት ጋር የተገናኙ ያሉ ጽንሰ ሃሳቦች፣ ህጎች እና መርሆዎች ከመሬት ጋር በተያያዘ ለሚቀርብ ክርክር እንደአግባብነታቸው ተፈጻሚነት ያላቸው ናቼው::
‎🛑​አንድን ንብረት አስመልክቶ የሚቀርበውን ክስ ተከትሎ ንብረቱን የሚመለከት የህግ ክፍል ተፈጻሚ የሚሆነው ከሳሽ ክሱን ያቀረበው ንብረቱን በቀጥታ ወይም በተዘዋዋሪ መንገድ በእጁ ካደረገ በኋላ በንብረቱ ላይ ያለው መብት እንዲከበርለት የተረጋገጠ ሲሆን, የታዘዘው ዳኝነት ንብረቱን የሚመለከት መሆኑ ብቻውን ጉዳዩን የንብረት ክርክር የማያደርገው ስለመሆኑ።

techo barra 04-10-2018 M.D soodo soodo owaatamaanote uynanni baqqeenyu rosichi konni garinni sufe aamamanni no.
11/06/2026

techo barra 04-10-2018 M.D soodo soodo owaatamaanote uynanni baqqeenyu rosichi konni garinni sufe aamamanni no.

Address

Aleta Wendo
Aleta

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Alatta Wondi Woradi Umi Dirimi Yoo Mine.የአለታ ወንዶ ወረዳ መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት። posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category