በላይ አዳሙ የእፅዋት ጥናትና ምርምር ማዕከል-Belay Adamu Plant Research Centre

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • በላይ አዳሙ የእፅዋት ጥናትና ምርምር ማዕከል-Belay Adamu Plant Research Centre

በላይ አዳሙ የእፅዋት ጥናትና ምርምር ማዕከል-Belay Adamu Plant Research Centre Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from በላይ አዳሙ የእፅዋት ጥናትና ምርምር ማዕከል-Belay Adamu Plant Research Centre, Legal, Addis Ababa.

21/06/2022
ከየኢትዮጵያ አገር በቀል ዕውቀት ትምህርት ማዕከል  ለትምህርት ፈላጊዎች ፪ኛ /2ኛ/ዙር የወጣ  የመመዝገቢያ ማስታወቂያ።
20/06/2022

ከየኢትዮጵያ አገር በቀል ዕውቀት ትምህርት ማዕከል ለትምህርት ፈላጊዎች ፪ኛ /2ኛ/ዙር የወጣ የመመዝገቢያ ማስታወቂያ።

ይህንን ድጋፍ የፃፉት እነሱ ናቸው
07/06/2022

ይህንን ድጋፍ የፃፉት እነሱ ናቸው

07/06/2022
07/06/2022

በላይ አዳሙ የእፅዋት ጥናት እና ምርምር ማዕከል የአገር በቀል ዕውቀት እንዲስፋፋ እና እዲጠናከር ብሎም ህበረተሰቡ ገዘርፉ የሚያገኘውን ጥቅም በተገቢው መንገድ መጠቀም እንዲችል በተለይ ደሙ በአገር በቀል ዕውቀት ያለንን ሀብት በማሳወቅ በማስተማር ህዝባችንን ከድህነትና ኋላ ቀርነት ለማላቀቅ መተኪያ የሌለው ጉዳይ መሆኑን ተገንዝበን ይህንን ዕውቀት እያስተማርን እንገኛለን ።
በዚህ የመማር ማስተማር ስራችን ላይ የመንግሥት ተቋማት እሳካሁን ትልቅ ድጋፍ እያደረጉልን ይገኛሉ።
ስለሆነም ህዝቡም ለዚህ አገር በቀል ዕውቀት ዩኒቨርሲቲ ድጋፍ እንዲያደርግልን ከጎናችን ሆኖ እንንዲያበረታታን በታላቅ አክብሮት እንጠይቃሐን።

23/05/2022

ለኢትዮጵያ አገር በቀል ዕውቀት ዩኒቨርሲቲ የአገር በቀል እውቀት ትምህርት ለመማሩ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ።
ትምህርት የጀመርን በመሆኑ እና የተወሰናችሁ ተማሪዎች ክፍል ባለመምጣጣችሁ ትምህርቱ እየለፋችሁ በመሆኑ ገብታችሁ እንድትማሩ እናሳስባለን።

Address

Addis Ababa

Telephone

+251912004517

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when በላይ አዳሙ የእፅዋት ጥናትና ምርምር ማዕከል-Belay Adamu Plant Research Centre posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to በላይ አዳሙ የእፅዋት ጥናትና ምርምር ማዕከል-Belay Adamu Plant Research Centre:

Share

Category