Amanuel Kumera Feyisa Legal Advisor and Attorney at Law

Amanuel Kumera Feyisa Legal Advisor and Attorney at Law Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Amanuel Kumera Feyisa Legal Advisor and Attorney at Law, Lawyer & Law Firm, Addis Ababa.

08/08/2025

አማኑኤል ኩመራ የሕግ ቢሮ
የምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች
* በአሠሪና ሠራተኛ ጉዳይ
በአዲሱ የገቢ ግብር አዋጅ
* የባልና የሚስት ጉዳይ
* በዉርስ ጉዳይ
* በፌዴራልና በኦሮሚያ በማናቸዉም ፍርድ ቤቶች መወከል
* የፍታብሔርና የወንጀል ጉዳዮች በሙሉ
* ክስ መልስ ይግባኝና የሰበር አቤቱታ ማዘጋጀት
* ለተለያዩ ኩባኒያዎች የመመስረቻ ፅሁፍና የመተዳደሪያ ደንብ ማዘጋጀት
በአጠቃላይ የሕግ ምክር ለመስጠትና በማናቸዉም ፍርድ ቤቶች በአስተዳደር ፍ/ቤቶችና ጉባኤዎች ፊት ወክለን መብትዎን ለማስከበር ዝግጁ ነን።
እናመሰግናለን

ሕግን አለማወቅ ከተጠያቂነት አያድንም....
02/05/2025

ሕግን አለማወቅ ከተጠያቂነት አያድንም....

አማኑኤል ኩመራ የሕግ ቢሮ                የምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች*  አገልግሎታችን በማናቸዉም የፌዴራልና የኦሮሚያ ፍርድ ቤቶች እና በሁሉም ክልሎች በአዋጁ መሠረት የሚታዩ የፌዴራል...
03/04/2025

አማኑኤል ኩመራ የሕግ ቢሮ
የምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች
* አገልግሎታችን በማናቸዉም የፌዴራልና የኦሮሚያ ፍርድ ቤቶች እና በሁሉም ክልሎች በአዋጁ መሠረት የሚታዩ የፌዴራል ጉዳዮችን ይከታተላል።
* የሕግ ምክር አገልግሎት
* በማናቸዉም የፌዴራልና የኦሮሚያ ፍርድ ቤቶች
- ደንበኛዉን በሕግ አካል ፊት መወከል
- ክስና መልስ ማዘጋጀት
- ይግባኝና የሰበር አቤቱታ ዝግጅት
- የወራሽነት ማስረጃ
- የዉርስ ማጣራት
- የጣልቃ ገብና የመቃወሚያ አቤቱታዎችና መልሶች ዝግጅት
- የተለያዩ ቃለ መሃላዎች እናዘጋጃለን
* የተለያዩ ዉሎችን ማዘጋጀት
- የሥጦታ ዉል
- የሽያጭና የግዥ ዉሎች
- የጉድፈቻ ዉል
- የኮንስትራክሽን ዉሎች
- የኩባኒያዎች መመስረቻና መተዳደሪያ ደንብ ማዘጋጀት
- የኩባኒያዎች ቃለ ጉባኤ ዝግጅት
- የጋብቻ ዉል
- እነዚህንና እነዝህን የመሣሠሉትን ዉሎች በጥራት እናዘጋጃለን።
እኛ የሙያዉን ሥነ ምግባር ጠብቀን ጥራት ያለዉ አገልግሎት እንሰጣለን።
እርስዎ ጉዳይዎን ለኛ ሰጥተዉ መደበኛ ሥራዎ ላይ ያትኩሩ።
አማኑኤል ኩመራ ፈይሳ የሕግ ቢሮ
0911412655

ለሁሉም የሕግ ጥያቄዎአማኑኤል ኩመራ የሕግ ቢሮ0911412655
14/11/2024

ለሁሉም የሕግ ጥያቄዎ
አማኑኤል ኩመራ የሕግ ቢሮ
0911412655

ደሰተኛ ሕይወት ለመኖር: እነዚህን ሕጎች እናክብር....
08/03/2024

ደሰተኛ ሕይወት ለመኖር: እነዚህን ሕጎች እናክብር....

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Amanuel Kumera Feyisa Legal Advisor and Attorney at Law posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share