Abraham Zelalem

Abraham Zelalem በማናቸውም የፌደራል ፍርድ ቤቶች ጠበቃና የህግ አማካሪ.

የስራ ማስታወቂያ
17/03/2026

የስራ ማስታወቂያ

08/03/2026

የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ
ንስር የጥብቅና ሙያ አገልግሎት ባለው የጠበቃ ረዳትነት ክፍት የሥራ ቦታ አወዳድሮ ለመቅጠር የፈለገ ሲሆን፤ ከዚህ በታች የተቀመጡትን መስፈርቶች የምታሟሉ ሁሉ እንድታመለከቱ እንገልጻለን፡፡
- የት/ት ዝግጅት፡- ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በሕግ የመጀመሪያ ዲግሪ፣
- በጣም ጥሩ የተግባቦት፣የፅሑፍና መሰረታዊ የኮምፒውተር ችሎታ/ክህሎት፣
- ከአማርኛ ቋንቋ በተጨማሪ የሌላ ቋንቋ ክህሎት መኖር ተጨማሪ ነጥብ ይኖረዋል፡፡
- ጾታ፡-ሴት
- ደመወዝ፡-በስምምነት
- የሥራ ቦታ፡-አ/አ ቂ/ክ/ከ ወንጌላዊት አካባቢ/ኢትዮ ቻይና መንገድ)-ሮሆቦት ሕንጻ 2ኛ ፎቅ፣ቢ/ቁ 210
- ከዚህ በላይ የተቀመጡትን መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅታችን ብትቀላቀሉ ልትጨምሩ የምትችሉትን አቅም የሚገልጽ አጭር ጽሑፍና CV በማያያዝ በድርጅቱ የኢሜል አድራሻ [email protected] ወይም በዚህ ቴሌግራም መላክ ወይም በሥራ ሰዓት ቢሮአችን ድረስ በመምጣት ማመልከት ይችላሉ፤
- የማመልከቻ ጊዜው እስከ መጋቢት 09 ቀን 2018 ዓ.ም ሲሆን፤ፈተናውም ቀጥሎ በሚገለጽ አጭር ጊዜ ውስጥ ይሆናል፡፡
- [በተጨማሪም ድርጅታችን በፍሪላንስ/ በተለማማጅነት ለመሥራት የሚፈልግ 01 ሰው ስለሚፈልግ ይህን ፍላጎቱን ጨምሮ ማመልከት ይችላል፡፡]

ይሄ ነገር እንዴት ነው?
26/02/2026

ይሄ ነገር እንዴት ነው?

ለሙያው ባይመጥንም:-የስራ ማስታወቂያ
26/12/2025

ለሙያው ባይመጥንም:-
የስራ ማስታወቂያ

25/12/2025

እኔ እኮ የሚያስጨንቀኝ መታሰሬ አይደለም።
ያለ ፊልተር በዚያ ላይ በድሮ የ J4 ስልክ ፎቶ መነሳቱ ነው 😆😆😆😆

25/12/2025
የቅጥር ማስታወቂያ ብዛት 135
25/12/2025

የቅጥር ማስታወቂያ
ብዛት 135

የቅጥር ማስታወቂያ
22/12/2025

የቅጥር ማስታወቂያ

21/12/2025

ቆልማሚት ስለ ተባለችው ህይወት ቆልማሚ የብሔራዊ ሎተሪ የቨርችዋል ጌም የሆነ ነገር ልል ፈልጌ ነበር። መቆልመሙን ፈራሁ 😆😆😆😆

Address

ልደታ
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abraham Zelalem posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share