15/05/2025
የጀዋር መሐመድ ቄስ ሞገሴዉ ታዬ ደንደኣ።
ቄስ ሞገሴዉ(ታዬ ደንደኣ) ትላንት #ጀዋርን "ሞቲ ጊሪሳ" እያለ በሶሻል ሚዲያ ሲቀጠቅጠዉ እንዳልነበረ ዛሬ ደሞ ከጀዋር ጋር በአንድ ነጠላ ካላስቀደስን፣ #የጀዋር መሐመድ (ነብስ አባት) ካልሆንኩ እያለ ነዉ።
የራሱን ሃሳብ ከማንሳት ይልቅ #የጀዋርን ሃሳብ ብቻ በማተጋባት ከፖለቲካ ያጣዉን #ሆዱን ለመሙላት ቀና ደፋ እያለ ይገኛል።
ነብስ አባት (ታዬ ደንደኣ) ማለት እኚህ ናቸዉ 🤣