Samuel Adugna Law Office

Samuel Adugna Law Office Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Samuel Adugna Law Office, Lawyer & Law Firm, Addis abeba, Addis Ababa.

02/05/2021

Google Drive is a free way to keep your files backed up and easy to reach from any phone, tablet, or computer. Start with 15GB of Google storage – free.

21/03/2020
04/03/2020
04/02/2020

የፌደራል ዳኞች አስተዳደር ጉባኤ ጽ/ቤት ለፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የዳኛ ረዳቶችን መልምሎ በፌደራል የፍትህና ህግ ምርምር ስልጠና ኢንስቲቱት በማሰልጠን መሾም ይፈልጋል፡፡ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ እጩ አመልካቾች መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡
1. የስራ መደቡ መጠሪያ፡-የፌደራል የመጀመሪያ ፍ/ቤት የዳኛ ረዳት
2. የትምህርት ደረጃ፡-በህግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለዉ/ያላት
 በ2010/2011 ዓ.ም ብቻ የተመረቀ/ች
 የመዉጫ ፈተና/exit exam/ ተፈትኖ/ና ያለፈ/ች
 የስራ ልምድ፡- 0 ዓመትና ከዚያ በላይ
 የመመረቂያ ነጥብ ለወንድ 2.7 ለሴት 2.5 እና ከዚያ በላይ
 መልካም ስነ-ምግባር ያለዉ/ያላት መሆኑን ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል/የምትችል
 ለ11 ተከታታይ ወራት የሚሰጠዉን ስልጠና ተከታትሎ ማጠናቀቅ የሚችል/የምትችል
 በቂ የኮምፒዩተር እዉቀት ያለዉ/ ያላት
3. ስልጠናዉን ካጠናቀቀ/ች በኃላ የፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት የዳኛ ረዳት ሆኖ/ና ለመስራት የዉል ግዴታ የሚገባ/የምትገባ
4. ደመወዝ፡-በስልጠና ወቅት የኪስ ገንዘብ የሚከፈል ሲሆን ከስልጠና በኃላ በጉባኤዉ የሚወሰን
5. የስልጠና ቦታ፡-በፌደራል የፍትህና ህግ ምርምር እና ስልጠና ኢንስቲትዩት
6. የስራ ቦታ፡-አዲስ አበባ/ድሬድዋ
7. የምዝገባ ቀን፡-ማስታወቂያዉ ከወጣበት ቀን ጥር 24 2012 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዉስጥ በፌ/ዳኞች አስተዳደር ጉባኤ ጽ/ቤት በአካል ቀርበዉ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
8. አመልካቾች ለመዝገባ ሲመጡ ኦርጂናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘዉ መምጣት ይኖርባቸዋል፡፡
9. አድራሻ፡-5 ኪሎ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሙዚየም ፊትለፊት ወ/ሮ ሮማን አጽብሃ ህንጻ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 411
 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0118720441 ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

03/02/2020

"Peace is not just the absence of conflict; peace is the creation of an environment where all can flourish regardless of race, colour, creed, religion, gender, class, caste or any other social markers of difference." ~ Nelson Mandela from a message to the Global Convention on Peace and Non-Violence, New Delhi, India, 31 January 2004

www.nelsonmandela.org
www.mandeladay.com
archive.nelsonmandela.org

21/01/2020
18/01/2020

Ethiopian Power of Attorney (E-POA) on iOS and Android. Find digital POA, providing you Fast, Secure and Easy Power of Attorney Services. Download the app.

Address

Addis Abeba
Addis Ababa
ETHIOPIA

Telephone

0911484603

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Samuel Adugna Law Office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share