𝐇𝐀𝐒𝐒𝐄𝐍 𝐈𝐁𝐍 𝐇𝐀𝐘𝐃𝐄𝐑

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • 𝐇𝐀𝐒𝐒𝐄𝐍 𝐈𝐁𝐍 𝐇𝐀𝐘𝐃𝐄𝐑

𝐇𝐀𝐒𝐒𝐄𝐍 𝐈𝐁𝐍 𝐇𝐀𝐘𝐃𝐄𝐑 Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from 𝐇𝐀𝐒𝐒𝐄𝐍 𝐈𝐁𝐍 𝐇𝐀𝐘𝐃𝐄𝐑, Legal, Ethiopiya, Addis Ababa.

15/09/2022

#ከተውበት (ከንስሃ) አትቦዝን!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿ لو أخطأْتُمْ حتى تَبْلُغَ خطاياكم السماءَ، ثُمَّ تُبْتُم لَتابَ اللهُ عليكم﴾

“ወንጀላችሁ ሰማይ የደረሰ ቢሆን እንኳ፣ ከዛም ተውበት (ንስሃ) ካደረጋችሁ አላህ ከናንተ ተውበታችሁን (ንስሃችሁን) ይቀበላችኋል።”

📚 ሶሂህ አልጃሚዕ: 5235

በቁርአን እንተዋወስ‼=========♻️ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوٓا۟ إِذَا نُودِىَ لِلصَّلَوٰةِ مِن يَوْمِ ٱلْجُمُعَةِ فَٱسْعَوْا...
19/08/2022

በቁርአን እንተዋወስ‼
=========

♻️ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوٓا۟ إِذَا نُودِىَ لِلصَّلَوٰةِ مِن يَوْمِ ٱلْجُمُعَةِ فَٱسْعَوْا۟ إِلَىٰ ذِكْرِ ٱللَّهِ وَذَرُوا۟ ٱلْبَيْعَ ذَٰلِكُمْ خَيْرٌ لَّكُمْ إِن كُنتُمْ تَعْلَمُونَ

♻️እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በጁሙአ ቀን ለስግደት ጥሪ (አዛን) በተደረገ ጊዜ ወደ አላህ ማውሳት (ወደ ጁሙአ ሶላት) ኺዱ፡፡ መሸጥንም ተዉ፡፡ ይህ የምታውቁ ብትኾኑ ለእናንተ በጣም የተሻለ ነው፡፡

♻️فَإِذَا قُضِيَتِ ٱلصَّلَوٰةُ فَٱنتَشِرُوا۟ فِى ٱلْأَرْضِ وَٱبْتَغُوا۟ مِن فَضْلِ ٱللَّهِ وَٱذْكُرُوا۟ ٱللَّهَ كَثِيرًا لَّعَلَّكُمْ تُفْلِحُونَ

♻️ሶለቲቱም በተፈጸመች (ባለቀች) ጊዜ በምድር ላይ ተበተኑ፡፡ ከአላህም ችሮታ (ሪዝቅን) ፈልጉ፡፡ አላህንም በብዙ አውሱ፡፡ ልትድኑ ይከጀላልና፡፡
📚 سورة الجمعة (10 ـ 9)

በቁርአን እንተዋወስ‼========أَفَلَا يَتَدَبَّرُونَ الْقُرْآنَ ۚ وَلَوْ كَانَ مِنْ عِندِ غَيْرِ اللَّهِ لَوَجَدُوا فِيهِ اخْتِلَ...
18/08/2022

በቁርአን እንተዋወስ‼
========

أَفَلَا يَتَدَبَّرُونَ الْقُرْآنَ ۚ وَلَوْ كَانَ مِنْ عِندِ غَيْرِ اللَّهِ
لَوَجَدُوا فِيهِ اخْتِلَافًا كَثِيرًا

ቁርኣንን አያስተነትኑምን ከአላህ ሌላ ዘንድ በነበረ ኖሮ በርሱ ውስጥ ብዙን መለያየት ባገኙ ነበር፡፡

Address

Ethiopiya
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when 𝐇𝐀𝐒𝐒𝐄𝐍 𝐈𝐁𝐍 𝐇𝐀𝐘𝐃𝐄𝐑 posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category