Misganaw T. Mtg

Misganaw T. Mtg well come to my page like and join me to get amazing and interesting thing's IS COMING SOON

መዳረሻችን የት እንደሆነ እያወቅን ከመዳረሻችን ላይም የሚጠብቀንን እና ያየነውን እረስተን ጉዞአችንን ቀጥለናል። በደመ_ና ላይ ተሰፋ አድርገናል። አሰተዋይነትን ገለነዋል በስሜት መገዛታችን ሀ...
04/10/2023

መዳረሻችን የት እንደሆነ እያወቅን ከመዳረሻችን ላይም የሚጠብቀንን እና ያየነውን እረስተን ጉዞአችንን ቀጥለናል። በደመ_ና ላይ ተሰፋ አድርገናል። አሰተዋይነትን ገለነዋል በስሜት መገዛታችን ሀላል ወጧል ከሰውነት በእጅጉ ወርደናል። አሁንም አይናችንን በጨው አጥበን ከሌሎች ላይ እጃችንን እንቀስራለን። ወንድማችንን እህታችንን እናታችንን አባታችንን እየገደልን እኛው እራሳችን መቃብር ላይ አልቃሾች ሁነናል። ግራ ተጋብተናል።

ፍቅር መከባበር ታሪክ እስኪመስሉ ድረስ ተረስተዋል ተቀብረዋል በገንዘብና በስልጣን ተሽጠዋል። በትናንት መቸገራችን ውጥንቅጥ ውስጥ መግባታችን አላስተማረንም። ሁሉም አሸናፊነትን በመግደል ላይ አድርጓል ግን ትናንት አይቷል አሸናፊነት የሚመጣው ከማስተዋል የመነጨ መሸነፍ ነው። ከአንድ ሚሊዮን (1,000,000)በላይ ሰወች ሙተውብን ከስምንት ሚሊዮን(8,000,000) በላይ ህዝብ የተፈናቀሉበትን ጥቁር ጊዚያቶች እረሰተው አሁንም ወደ ጭዎታው ገብተዋል። አዚህ ደግሞ ስንት ሲሞቶ ይሆን የምንደራደረው?????!😢😢

23/08/2022

Answer for the previous
Dove has different representation in different society. Some of this
In chrstianity
In old testament in the story of Noah's Ark its dove that shows to Noah's that the water were abated from from off the earth and in the new testament when Jesus babtized in the river of Jordan the heavens were open and the spirit of God descending as a dove.
In Islam
Doves are respected from and favoured because they are belived to have assisted the final prophet of Islam,muhammed in distructinghis enemies outside the cave of Thaw'r in the great hijira.
JUDAISM
In biblical judaism ,souls are envisioned as bird like ,a concept that may be derived from the Biblical notion that dead spirits''chirp''.
PAGANISM
Doves were prominent animal symbol of Inanna ishtar, the goddess of love ,sexuality and war.
Peace and pacificsm in politics
Doves associated with the concept of peace and pacifism.
This is some of the reason why most of the time people use Dove to represent peace.
Refrence
https://www.google.com/url?sa=t&source=web&rct=j&url=https://en.m.wikipedia.org/wiki/Doves_as_symbols&ved=2ahUKEwjRgOf4r9v5AhWDGewKHX_RA7AQFnoECAcQAQ&usg=AOvVaw2rI6GF0a4JonpPc--GG2nY

What's colonialism for   ?
10/08/2022

What's colonialism for ?

ፖለቲካው የማይወክላችሁ በምስኪን ማንነታችሁ ላይ የሌሎች እራስ ወዳድ ፖለቲከኞች ግፍ ተፅዕኖ ውስጥ ለቆያችሁ የትግራይ አርሶ አደሮች ይህ ድጋፍ ይገባችኋል።  #አደይ  #አቦይ  #በመንጋ መወ...
08/08/2022

ፖለቲካው የማይወክላችሁ በምስኪን ማንነታችሁ ላይ የሌሎች እራስ ወዳድ ፖለቲከኞች ግፍ ተፅዕኖ ውስጥ ለቆያችሁ የትግራይ አርሶ አደሮች ይህ ድጋፍ ይገባችኋል። #አደይ #አቦይ
#በመንጋ መወንጀል ፍፁም ስህተት ነው!

 #ከዚህ እውነታ ምን ትገነዘባላችሁ?🤔 ኮመንት ላይ ዱቅ
07/08/2022

#ከዚህ እውነታ ምን ትገነዘባላችሁ?🤔 ኮመንት ላይ ዱቅ

 #አርቲስቶችን እወቁ! comments
07/05/2022

#አርቲስቶችን እወቁ! comments

   #ክብር  #አድናቆት ለወጣቱ ድንቅ የፈጠራ ባለሙያ
06/05/2022

#ክብር #አድናቆት ለወጣቱ ድንቅ የፈጠራ ባለሙያ

 ?
05/05/2022

?

02/05/2022

ሀገሬ ኢትዮጵያ በህብረ_ብሄራዊነቷ ደምቃ አምራ አና ጓልታ ከእኛነታችን በእውነት ሳትጠፋ ትኖር ዘንድ አብዝቼ እሻለሁ !  #እናንተስ?? !!Please follow me
30/04/2022

ሀገሬ ኢትዮጵያ በህብረ_ብሄራዊነቷ ደምቃ አምራ አና ጓልታ ከእኛነታችን በእውነት ሳትጠፋ ትኖር ዘንድ አብዝቼ እሻለሁ ! #እናንተስ??
!!
Please follow me

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Misganaw T. Mtg posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Misganaw T. Mtg:

Share