17/09/2023
በወንጀል የተከሰሰ ሰው ሊቀጣ የሚችለው ወይም ፍርድ ሊጣልበት የሚችለው የቀረበበት ክስ በከሳሽ ፍጹም ከጥርጣሬ ውጪ በሆነ ማስረጃ Beyond a Reasonable Doubt ) ሲረጋገጥ ብቻ ነው።
ያለ አንዳች ጥርጣሬ ይህ አንድን ሰው በወንጀል ጥፋተኛ ለማድረግ የሚጠየቅ
የማስረጃ ደረጃ ነው፡፡ ዓቃቤ ህግ ተከሳሹ ጥፋቱን ስለመፈጸሙ ያለ አንዳች ጥርጣሬ ምሉዕ የሆነ ማስረጃ
ያለው መሆኑን ለችሎት ማስረዳት አለበት፡፡