Tsegaye Zeleke

Tsegaye Zeleke The Power of the People is stronger than the people in Power

ኢቢሲ እና ፋና ከብልፅግና የተሰጣቸዉን የፕሮፓጋዳ ዘመቻ ይህን መከራዉ በበዛበት ህዝብ ላይ እያዘነቡት ነዉ፤ የሚገርመዉ የላይክ እጥረት ገጥሞታል፤ እነ ለገሰ ቱሉ ለማህበራዊ ሚዲያ አርበኞቻቸ...
02/04/2025

ኢቢሲ እና ፋና ከብልፅግና የተሰጣቸዉን የፕሮፓጋዳ ዘመቻ ይህን መከራዉ በበዛበት ህዝብ ላይ እያዘነቡት ነዉ፤ የሚገርመዉ የላይክ እጥረት ገጥሞታል፤ እነ ለገሰ ቱሉ ለማህበራዊ ሚዲያ አርበኞቻቸዉ ማስጠንቀቂያ እደሚሰጡ ይጠበቃል፤ ማን ያዉቃል ልክ እንደ ኢትዮጵያ ህዝብ ካድሬወቹም ዉሸት ሲበዛባቸዉ እየተሰላቹም ሊሆን ይችላል፤ ግን የሆድ ነገር ሆኖባቸዉ ነዉጂ ብልፅግና ለሀገርም ለህዝብም ፀር እደሆነ ለማወቅ ያን ያክል አይከብድም ፡፡ ብልፅግና ያለፉትን ሰባት አመታት ጅምላ ግዲያ ፡ የኢኮኖሚ ስብራት፡ አስገድዶ መድፈረ፡ ማህበረሰቦችን በየጊዜዉ የዳቦ ስም አየሰጡ ጀኖሳይድ መፈፀም፡ ፖለቲካዉን ማቀጨጭ ፡ መሰደድን ፡ የፕረስ ነፃነት ማሽቆልቆል፡ ማህበራዊ ትስስርን መበጣጠስ እና ወዘተ የብልፅግና ሰባት አመታት ቱሩፋቶች ናቸዉ፡፡

19/09/2023

Russian vs Ukrine 😭

እኛ አርሰናሎችሙሀመድም አለንሚካኤልም አለንገብረኤልም አለን.....እና እንዴት ለሰይጣን እጅ እንሰጣለን😂😂😂😎
04/09/2023

እኛ አርሰናሎች
ሙሀመድም አለን
ሚካኤልም አለን
ገብረኤልም አለን.....
እና እንዴት ለሰይጣን እጅ እንሰጣለን😂😂😂😎

ብልፅግና ጋር ከሚያውቀን በላይ እንዲያውቀን ልክ ለልክ ተፈታትሽንበታል። ልክ አስገባለሁ የሚለውን ቀረርቶውን እያፈላ እንዲህ እንዲጎነጨው አስገደድነዋል። ዱሮ ቀረ አማራን እንደ ቆሎ እየቆረጠ...
30/08/2023

ብልፅግና ጋር ከሚያውቀን በላይ እንዲያውቀን ልክ ለልክ ተፈታትሽንበታል። ልክ አስገባለሁ የሚለውን ቀረርቶውን እያፈላ እንዲህ እንዲጎነጨው አስገደድነዋል። ዱሮ ቀረ አማራን እንደ ቆሎ እየቆረጠሙ ፀጥ ማለት። ያቀን ተጨምቆ እንደሳት የሚፋጅ ብዕረኛ በሳይበር ተወልዶበታል። የሞላውን ሆዱን ባፈሙዝ
እያስተነፈሰ የሚልክ ፋኖ በመሬት ተዘርግቶበታል። ፒፒ አሁን ላይ በዶፍ ዝናብ ውስጥ እንዳለች ድመት በሀዘን እንዲኮረተም ተወስኗበል። አሻግራችኋለሁ ብሎ የሰራት መርከቡ በአማራ ዊቅያኖስ ውስጥ በንፋስ ታፍና ቅፍድድ ተደርጋ ታስራ ባዶዋን እንድትሳፈፍ ተፈርዶባታል።
ቤተ መንግስቱ በዘሀን የተሞላ ነው። ከዕንቅልፋቸው ተንስተው ወደ ሳይበሩ ብቅ ሲሉ እንደባሩድ የሚያቃጥል መልዕክቶችን ያያሉ። ወዲህ የድል ዜና ለመስማት የቋመጠውን ጆሯቸውን ፋኖ ኩም አድርጎ የሚያደነቁር የተጋድሎ ዜናን ተገደው ይሰማሉ። በስድብ እየተማማሉ ውሏቸውን ከኛጋር በፌክ አካውንት ስሜታቸውን መተው ለማራገፍ ይሞክራሉ። ብዕር የታጠቀው የአማራ ነበልባል አጥነት በሚሰብር የመልስ ምት ፀጥ እንዲሉ አድርጎ ይረግጣቸዋል።
ደህንነቱ በዕውር ድንብሩ ያገኘውን አማራ ሁሉ እያሰረ ስሜቱን ለማብረድ ይጣደፋል። ይገርማል ቀን እንደ ጨለማ ሲቀየር በብልፅግና ታሪክ የመጀመሪያው እየሆነ በልባቸው ፍረሀትን እየዘራ የአንባ ገነን ልባቸውን እየሸለተው ውሎ ያድራል። እርግማን አይሉት ግፍ እያሉ ቀናቸውን እያማረሩ ወደ አልጋቸው ይጓዛሉ።
እነዛ በግፍ የታረዱ ቅን አማራዎች ከቀብራቸው በላይ ሀያል አማራነትን እንደገነቡ ይሰማሉ። አዎ ሺዎች ከአጥንታቸው ላይ ፍቀው የፃፉትን የግፍ ደብዳቤ «አንድ አማራን ፈጥሮ» የአማራ ልጅ በአማራነቱ በታሪክ ለመጀመሪያ ግዜ እንዲዘምት አማምለውታል።
ያች ወላሂ የዛሬን ማሩኝ እንጅ ሁለተኛ አማራ አልሆንም ያለች ህፃን ልጅ በመዝሙሯ አንድ አድርጋን ሄዳለች። የሷ ቃል ዛሬ በአለም አደባባይ አማራነትን እንደገና ዘርቷል። ግፍን እንጅ ግፈኞችን አልፈራም ያለው አማራ በግፋቸው ግፈኞችን እያሰቃያቸው ይገኛል።
አሁን እንዲህ ነን አንልም። ግን እኛ አዎ አማራዎች ነን ብለን የምንናገርበትን መስመር ዘርግተነዋል። ጥላትን ባ.አፈ ንቡም ፣ ባ.ፈጋኑም እያጣደፍነው ውለን ማደር ጀምረናል። የሰው የማይፈግ፣ የራሱን አሳልፎ የማይሰጥ ደህንነቱን እንደቆፎ ንብ በአንድ ዕዝ የሚጠብቅ አማራ ተፈጥሯል። የ32 አመት መካራ ተሸካሚ ህዝብ ላይነሳ ቆማል። ለኢላማ እንጅ ለጥላቶቹ
የማይንበረከክ ትውልድ በግፍ መከራ ጩሖት ተገረንብቷል። ግፍ እንዲህ ሰብስቦ ግፈኞችን በሀዘን እንዲኮረተሙ አደርጓቸዋል። እናም ወገኔ ድሮ ቀረ ተገለህ እንዳልሞትክ መሆንህ። ተገፍተህ እንዳልወደቅ መቆምህ ለዚህ ቀን አብቅቶሀል። ተመድ በመግለጫው፣ « ፋኖ በጦርነቱ አማራ በአቋሙ » የሚነቀንቅሽ አንች የሚኒልክ ቤተ መንግስት ሆይ ለፍታሀዊ መሪ እጩሽን አዘጋጅተሽ ሀዘንተኛሸን እንድታባሪ ተፈርዶብሻል።
ወላሂ ወቢላሂ እኔስ አማራ ነኝ የሚባልበትን
ትግል በድል ተጀምሯልሻል ።

ሱሌማን አብደላ

ላምበርጊኒ ይሻላል ፌራሪ..*ታዋቂው አሜሪካዊ ራፐር ሊል ዋይን በራሱ የግል ጀት ወደሳውዲ ሄዶ ነበር። ከኤርፖርት ሊወጣ ሲል ሻንጣው ውስጥ ከ25 ሺህ ዶላር በላይ የሚያወጣ ጌጣጌጥ ስለያዘ ማ...
17/07/2023

ላምበርጊኒ ይሻላል ፌራሪ..
*ታዋቂው አሜሪካዊ ራፐር ሊል ዋይን በራሱ የግል ጀት ወደሳውዲ ሄዶ ነበር። ከኤርፖርት ሊወጣ ሲል ሻንጣው ውስጥ ከ25 ሺህ ዶላር በላይ የሚያወጣ ጌጣጌጥ ስለያዘ ማለፍ እንደማይችል ይነገረዋል።
*ሊል ዋይን ይህን ሲሰማ ፡ በንዴት እንደውም አሁኑኑ ወደመጣሁበት እመለሳለሁ ብሎ ወደ አውሮፕላኑ ሊመለስ ሲል የኤርፖርቱ ሃላፊዎች መጥተው ጉዳዩን የበላይ ሰወችና መሀመድ ቢን ሰልማን ሰምተው ባለማወቅ ለደረሰብህ መጉላላት አዝነዋል ሲሉት የመመለሱን ሀሳብ ቀይሮ ወደተያዘለት ትልቅ ሆቴል ያመራል።
*ከሰአታት በኋላ የክፍሉ በር ተንኳኳ ወደ ክፍሉ የመጡት የሳውዲው ገዥ መሀመድ ቢን ሰልማን ነበሩ፡ ኤርፖርት ላይ በደረሰበት ጉዳይ ይቅርታ ጠይቀው ከሀያ ሺህ ዶላር በላይ የሚያወጣ ፍራንክ ሙለር ሰአት ስጦታ ከሰጡት በኋላ ክፍሉን ለቀው በመውጣት ላይ እያሉ ድንገት ተመለሱና ውይ ረስቼው ከመኪና የቱን ትመርጣለህ ለምሳሌ ከፌራሪና ላምበርጊኒ ብለው ጠየቁት።
*ሊል ዋይን ልኡሉ እንዲህ ብለው ሲጠይቁኝ የቱ መኪና አሪፍ ነው የሚሉኝ ስለመሰለኝ ላምበርጊኒ ስል መለስኩላቸው ብሏል። ፕሪንስ መሀመድ ቀጠሉና ምን አይነት ከለር ላምበርጊኒ ሲሉ ጠየቁት
ጥቁር እሽ በሁለትና በሶስት ሳምንታት ውስጥ ከቤትህ ፊትለፊት ቆሞ ታገኘዋለህ ብለውት ወጡ።
*ሊል ዋይን ይህን የልኡሉን ንግግር ሲሰማ የሚቀልዱ መስሎት የነበረ ቢሆንም ነገር ግን ወደ አሜሪካ እንደተመለሰ በቀናት ውስጥ ጥቁር ላምበርጊኒ በሩ ፊት ለፊት ቆሞ ጠብቆታል።
*ሊል ዋን በመጨረሻም ሲናገር የአረቦችን ለጋስነት እና የሀገራቸውን ገፅታ ለመጠበቅ የሚያደርጉት ነገር በጣም አስገርሞኛል ብሏል። ሳውዲ የተፈጥሮ ገፀበረከቷን (የነዳጅ የገንዘብን) በመጠቀም ገፅታ ግንባታ ላይ እየሰራች ትገኛለች።

06/07/2023

ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ Vs ዶ/ር አብይ አህመድ ፤ የፓርላማ ውል

13/06/2022

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tsegaye Zeleke posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Tsegaye Zeleke:

Share

Category