ጋሻ ልማት ማህበር /ጋ.ል.ማ/-Gasha Development Association

ጋሻ ልማት ማህበር /ጋ.ል.ማ/-Gasha Development Association None Governmental Association

ከጋሻ ልማት ማሕበር!!የትብብር ጥሪ!!ለመላው ሃገር ወዳዲ ኢትዮጵያውያን በሃገርውስጥና በሃገርውጭ የምትገኙ፡፡ጋሻልማት ማሕበር በጦርነትና በተለያዩ ምክንያቶች ከትምሕርት ገበታ የራቁ ተማሪወች...
31/07/2022

ከጋሻ ልማት ማሕበር!!

የትብብር ጥሪ!!
ለመላው ሃገር ወዳዲ ኢትዮጵያውያን በሃገርውስጥና በሃገርውጭ የምትገኙ፡፡

ጋሻልማት ማሕበር በጦርነትና በተለያዩ ምክንያቶች ከትምሕርት ገበታ የራቁ ተማሪወችን የደብተርና የተለያዩ ቁሳቁስ ድጋፍ ለማድረግ እየሰራይገኛል፡፡ ሰለሆነም ለሚመጣው የትምሕት ዘመን ማለትም 2015 ዓ.ም በወሎ አካባቢና በሌሎች ጉዳት ባስተናገዱ አካባቢወች ጋሻ ልማት ማሕበር ተማሪወችን ስ ማገዝ ይፈልጋል፡፡✍📚📚📚

እንድሁም በኑሮ ጫናውስጥ ለሚገኙና በጦርነት ለተፈናቀሉ ወገኖች የአልባሳትና የምግብ ሌሎች ቁሳቁሶች ድጋፍ ያስፈልጋል፡፡🥖🥖🥖👕👖🥾🥾

ሰለሆነም ሃገር ወዳዲ ኢትዮጵያውያን ዛሬ ትውልድን ማስተማር የነገ ሃገርን መገንባት ነውና የተለመደ ትብብራችሁን እንድታደረጉልን ስንል እንጠይቅ አለን፡፡

እንድሁም ለማሕበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ በአድስ አበባ የአባላት ምዝገባ ላይነን፡፡ ✍✍✍

ይሄንን ሰባአዊ ስራ በገንዘብና በቁሳቁስ መደገፍ ለምትፈልጉ!!
የማሕበሩ አካውንት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1000474145348

በቁሳቁስና በተለያዩ ማተርያል ድጋፍ ማድረግ ለምትፈልጉ እንድሁም ለበለጠ መረጃ
በ0927727280
ወይም 0987198155 ይደውሉ

ኑ አብረን ማሕበራዊ ሃላፊነታችንን እንወጣ!!

መልካምነት ጆሮው መስማት ያልቻለ የሚያዳምጣት፣ አይኑ ማዬት የማይችል ደግሞ የማመለከታት ድንቅ ተግባር ነች። /ላደለው/

ጋሻ ልማት ማሕበር!!

ለተከበራችሁ አባላት በሙሉ ስላለፈ ነገር የመጨረሻ እልባት ለመስጠት በእኛ በኩል ይኸው እምንችለውን አማራጭ ሰጥተናል።  እነሱም አማራጫቸውን በግልፅ ያመጣሉ ብለን እናምናለን ።
30/06/2022

ለተከበራችሁ አባላት በሙሉ ስላለፈ ነገር የመጨረሻ እልባት ለመስጠት በእኛ በኩል ይኸው እምንችለውን አማራጭ ሰጥተናል። እነሱም አማራጫቸውን በግልፅ ያመጣሉ ብለን እናምናለን ።

ውድ የማህበራችን አባላትና ተከታዮች በቅርቡ ሰፊ እንቅስቃሴ ስለምናደርግ እንደ ክልልም ሆነ እንደ ሀገር የተጋረጠብንን አደጋ ለመጋፈጥ የበኩላቸውን አስተዋፅኦ እንድታደርጉ ከአክብሮት ጋር እን...
22/05/2022

ውድ የማህበራችን አባላትና ተከታዮች በቅርቡ ሰፊ እንቅስቃሴ ስለምናደርግ እንደ ክልልም ሆነ እንደ ሀገር የተጋረጠብንን አደጋ ለመጋፈጥ የበኩላቸውን አስተዋፅኦ እንድታደርጉ ከአክብሮት ጋር እንጠይቃለን ።
ትናንት ያሳያችሁትን በጎነትና ቅንነ አሁንም በመድገም ለወገንና ለሀገር ጋሻነታችሁን አጠናክራችሁ እንድትቀጥሉ እያሳሰብን ወደፊት ቅድሚያ በሚፈጠሩ ድንገተኛ ክስተቶችን በመለየት የበኩላችንን አበርክቶ እናደርጋለን ።
ስለዚህ በሚከተለው መልኩ እራሳችንን እናጠናክር ።
1. በአገር ውስጥ የምንኖር ይህን ማህበር በማጠናከር ሌሎችንም እንድቀላቀሉን ማድረግ
2. በውጭ በየትኛውም አገር የምትኖሩ አሁንም ቢሆን የማህበረሰባችን ችግር የባሰበት እንጅ የተቃለለት ባለመሆኑ በተደራጀ መልኩ ሰዋዊ ድጋፋችሁን በወገኖቻችን ስም እንሻለን ።
3. ሁሉም ሊወራ ስለማይችል ለሚከሰተው ማንኛውንም የማህበረሰብ ችግር በየአቅማችን ለመደገፍ "ሞያ በልብ ነው" በሚለው የኩሩው ማህበረሰባችን ብሂል አንድነታችንንና አቅማችንን አጠናክረን በምንችለው እንድናግዝ ከወድሁ አንጀታችንን ጠበቅ አድርገን ጋሻ የልማት ማህበርን እያገዝንና እያጠናከርን እንቆይ!!!

ጋሻ የልማት ማህበር በእናንተው ተመስርቶ ለእናንተው የሚሰራ የሁሉም ቤት!!!

29/04/2022

Address

Adis Abeba
Addis Ababa
58973

Telephone

+251972476908

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ጋሻ ልማት ማህበር /ጋ.ል.ማ/-Gasha Development Association posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ጋሻ ልማት ማህበር /ጋ.ል.ማ/-Gasha Development Association:

Share

Category