ኤማዳ ጥላሁን የህግ ባለሙያ

ኤማዳ ጥላሁን የህግ ባለሙያ ህግ ከፈጣሪ እና ከተፈጥሮ የተገኞ ነው ህግ ከፈጣሪ የተሰጠ መ? የህግ አገልግሎት መስጠት

13/01/2022

ለውድ የዚህ ድህረ ገፅ ተከታዮች በዚህ ሰአት ልትረድት የሚገባ አንድ የህግ ሀሳብ ይዥ ቀርቢለሁ አስተያየት ሀሳብ መስጠት ትችላላችሁ !!!!!!
የህግ የበላይነት !!!!!!! ትርጉሙ ምንድን ነወው ??????????
የህግ የበላይነት ማለት " የመንግስትን ስልጣን በመገደብ መንግስት ለህግ ተገዝ ማድረግ ነው " Rule of LAW Restiricted the power of the Government and the Government Governed by LAW " በአጭሩ ይህ ነው እደ እኔ የህግ የበላይነት ማለት የህጎች ሁሉ የበላይ ነው እደ " ጃንጥላ " ወይም ጥላ በዝናብ በፀሀይ ጊዛ የምንዘረጋው ይህ ጃንጥላ በውስጡ ብዙ ደጋፎ ብረቶች አሉት ያለ እነዚህ ብረቶች የተወጠረው የሸራ ፕላስታክ አገልግሎት አይሰጥም ???????
ውድ የዚህ ገፅ ተከታዮች የህግ የበላይነት " Rule of LAW " በራሱ እራሱን ችሎ ልክ እደ ተፈጥሮ ህግ መተንፈስ ,
መብላት , መምት አይደለም ጃንጥላው ለመዘርጋት ጠንካራ መንግስት ያስፈልጋል ???????????????? ጃንጥላውን ለመወጠር የብረት ምሰሳወች ያስፈልጋሉ እነሱም የዜጌች ንቁ ተሳትፎ ነው ማለትም የዜጌች ተወካዬች (House people Representative ) ጃንጥላው እድረግብ ወይም እድቀደድ ያደርጉታል ይህ ማለት የአንድ ፓለታካ ፓርታ ደጋፍ ወይም ለመረጣቸው ህዝብ የማያገለግሉ ሲሆኑ የጃንጥላው አውታር ሲፈልግ ይሰበስባቸዎል ,ሲፈልግ ያረግባቸዎል , ሲፈልግ ይቀድና ዝናብና ፀሀይ ያስመታቸዎል ማለትም መሰረታዊ መብቶቻቸቸው ይጣሳሉ ። ውድ የዚህ ገፅ ተከታዬች በሚቀጥለው ፁሁፎ የህግ የበላይነት በአሁኑ ሰአት በኢትዬጵያ ምን ይመስላል !!!!!!!!!!!!
እስኪ ከላይ ካለው ትርጉም ጋር እዬት !!!!

ወርቃማው የአለማችን ህግ " አንተ ላይ ሊሆን የማትፈልገውን በሰወች ላይ እድደረግ አትፈልግ ወይም አታድርግ "Golden  Rule
12/12/2021

ወርቃማው የአለማችን ህግ
" አንተ ላይ ሊሆን የማትፈልገውን በሰወች ላይ እድደረግ አትፈልግ ወይም አታድርግ "
Golden Rule

SWOR FROM GOD
07/12/2021

SWOR FROM GOD

Address

Addis Ababa
0025

Telephone

+251941049850

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ኤማዳ ጥላሁን የህግ ባለሙያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to ኤማዳ ጥላሁን የህግ ባለሙያ:

Share

Category