Ease of Doing Business and Development Service PLC

Ease of Doing Business and Development Service PLC Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ease of Doing Business and Development Service PLC, Legal, Addis Ababa.

08/08/2026
 #የገቢዎች  #ግብር ጉዳይ  #የጉምሩክ  #ታክስ ጉዳይ አለዎት??? ኑ  #እናግዛችሁ  #እናማክራችሁ!
07/08/2026

#የገቢዎች #ግብር ጉዳይ
#የጉምሩክ #ታክስ ጉዳይ አለዎት???

ኑ #እናግዛችሁ #እናማክራችሁ!

18/07/2026

ኑ እናገልግላችሁ!

የዕቃዎች ስሪት ሀገር ቅደመ መረጃ አሰጣጥ መመሪያ ቁጥር 1131/2018 ሐምሌ 02/2018 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር)የዕቃዎች የስሪት አገር አወሳሰን ቅደመ መረጃ አሰጣጥ ስርዓት በዓለም አ...
10/07/2026

የዕቃዎች ስሪት ሀገር ቅደመ መረጃ አሰጣጥ መመሪያ ቁጥር 1131/2018

ሐምሌ 02/2018 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር)

የዕቃዎች የስሪት አገር አወሳሰን ቅደመ መረጃ አሰጣጥ ስርዓት በዓለም አቀፍ የንግድ ድርጅት (WTO) የንግድ ማሳለጥ ስምምነት አንቀጽ (3) መሰረት በማድረግ፤ አሰራሩ በሀገራችንም እንዲተገበር በማድረግ የሀገራችንን የጉምሩክ አስራር ዓለምአቀፍ ደረጃውን የጠበቀ እንዲሆን ማድረግ በማስፈለጉ፤ የገቢዎች ሚኒስቴር በአዋጅ ቁጥር 859/2006 አንቀፅ 180/2/ በተሰጠው ስልጣን መሰረት ይህንን መመሪያ አውጥቷል፡፡

08/07/2026

🚨 አስቸኳይ የጥንቃቄ መልዕክት

የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪትን በተመለከተ ከሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ወይም ከሌሎች የመንግስት ተቋማት ውክልና ተሰጥቶናል በማለት በግል ስልክ፣ በአጭር የጽሑፍ መልዕክት (SMS)፣ በቴሌግራም፣ በዋትስአፕ እና በሌሎች የማህበራዊ ትስስር ገፆች ገንዘብ በመጠየቅ ህብረተሰቡን የሚያጭበረብሩ ሕገ-ወጥ አካላት ተበራክተዋል።

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ለውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት አገልግሎት በተመለከተ በስልክ፣ በአጭር የጽሑፍ መልዕክት (SMS)፣ በቴሌግራም፣ በዋትስአፕ ወይም በሌላ ማንኛውም የማህበራዊ ትስስር ገፆች ገንዘብ እንዲከፍሉ በፍጹም አይጠይቅም፡፡

በመሆኑም እንዲህ ዓይነት የስልክ ጥሪ፣ የጽሑፍ መልዕክት ወይም በማህበራዊ ሚዲያ በኩል የገንዘብ ጥያቄ ከደረሰዎት፣
•ምን አይነት ገንዘብ አንዳይልኩና
•ምንም ዓይነት የግል ወይም የባንክ መረጃ እንዳያጋሩ እያሳሰብን ረጃውን በአቅራቢያዎ ለሚገኙ የሕግ አስከባሪ አካላት ወይም ለሥራና ክህሎት ሚኒስቴር እና በየደረጃው ለሚገኙ መዋቅሮቹ በአስቸኳይ እንዲያሳውቁ እንጠይቃለን፡፡

ያስታውሱ
•በስልክ፣ በቴሌግራም፣ በዋትስአፕ፣ በአጭር የጽሑፍ መልዕክት (SMS) ወይም በማንኛውም ሌላ መንገድ ገንዘብ እንዲልኩ የሚጠይቅ ማንኛውም ሰው ወይም ቡድን የመንግስት ተቋምን አይወክልም፤

•የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት አገልግሎትን ለማግኘት በአቅራቢያዎ ያሉ የመንግስት ተቋማትን ወይም ሕጋዊ ፈቃድ ካላቸው የሥራ ስምሪት ኤጀንሲዎችን ብቻ ያነጋግሩ፤

•ሚስጥራዊ የግል መረጃዎችዎን፣ የባንክ ሂሳብ ቁጥር፣ የይለፍ ቃል (Password) ወይም የOTP ኮድ ለማንም አያጋሩ፤

•የውች ሀገር ሥራ ስምሪትን የተመለከቱ መረጃዎች ሚኒስቴሩ የሚያወጣቸውን ይፋዊ መረጃዎች ከተቋሙ ይፋዊ የመገናኛ አውታሮች ብቻ ይከታተሉ፤

ሕጋዊ ስምሪት፣ ለደህንነትዎ ዋስትና ነው!

08/07/2026

182
#በአንድ ቀን፤ አንድ መልዕክት!

22/02/2026

82
#በአንድ ቀን፤ አንድ መልዕክት!

"ኑ እናገልግላችሁ!"
የላቀ አገልግሎታችንን አይታችሁ ለሌሎች ምስክር ሁኑ።

👉የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱን የማህበራዊ ሚዲያ አድራሻዎች ከአስተያየት መስጫ ሳጥን ያገኛሉ፡፡
በደንበኞች ትምህርት ቡድን

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ease of Doing Business and Development Service PLC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category