Addis Warka-/AW/-DVA አዲስ ዋርካ አሽ/ተሽ/ቅ/ፅ/ቤት

Addis Warka-/AW/-DVA 
 አዲስ ዋርካ አሽ/ተሽ/ቅ/ፅ/ቤት ይህ የአዲስ ከተማ አሽከርካሪ እና ተሽከርካሪ ባለስልጣን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የመረጃ ገፅ ነው ማንኛውንም አይነት መረጃ እና ጥያቄ መጠየቅ ይችላሉ ። የተለያዩ መረጃዎችንም ያገኙበታል ይከታተሉን

02/04/2026

አዲስ አበባን አዲስቷ አበባ ያደረጋት የመጋቢት 24 ድል ነው!

መላው የብልፅግና ቤተሰቦች እንኳን ለመጋቢት 24 ስምንተኛዉ ዓመት አደረሳችሁ፤አደረሰን!

ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌ ሀገር!
ብልፅግናን ይምረጡ!!
ምልክታችን የስንዴ ነው!!



25/03/2026

ቅሬታን ወደ እርካታ፥ ጥያቄን ወደ ምስጋና የቀየረው ጉዟችን ቅኝት፡-

17/03/2026
17/03/2026

#ሁሉን #በአንድ #ቃሊቲ

17/03/2026

16/03/2026

!
!
ከሀገራዊ የሰሌዳ ለውጥ ጋር ተያይዞ፣ በትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ሚኒስትር ደረጃ እየተሰራ መሆኑ ይታወቃል። በዚህም ምክንያት አልፎ አልፎ፣ በተለይ የአአ ኮድ 03 እና የኢት ኮድ 03 ሰሌዳ እጥረት ገጥሞን የነበረ መሆኑ ይታወሳል። ነገር ግን የፌዴራል ፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የሰሌዳ እጥረቱን በዘላቂነት ለመፍታት እየሰራ ይገኘል። በአሁኑ ሰዓት በሁሉም ቅርንጫፎቻችን ምንም ዓይነት የሰሌዳ እጥረት አለመኖሩን በመገንዘብ፣ ያለ ምንም ውጣ ውረድ እና እንግልት ወደ ተቋማችን እየመጣችሁ መገልገል የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

7766

06/03/2026
25/02/2026
 !ከሀገራዊ የሰሌዳ ለውጥ ጋር ተያይዞ፣ በትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ሚኒስትር ደረጃ እየተሰራ መሆኑ ይታወቃል። በዚህም ምክንያት አልፎ አልፎ፣ በተለይ የአአ ኮድ 03 እና የኢት ኮድ 03 ሰ...
27/01/2026

!
ከሀገራዊ የሰሌዳ ለውጥ ጋር ተያይዞ፣ በትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ሚኒስትር ደረጃ እየተሰራ መሆኑ ይታወቃል። በዚህም ምክንያት አልፎ አልፎ፣ በተለይ የአአ ኮድ 03 እና የኢት ኮድ 03 ሰሌዳ እጥረት እየገጠመን ነው።
ሆኖም የፌዴራል ፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የሰሌዳ እጥረቱን ለመፍታት ጥረት እያደረገ መሆኑን አውቃችሁ፤ ለአዲስ ተሽከርካሪ ምዝገባ እና ለአገልግሎት ለውጥ በትዕግስት እንድትጠብቁን ከታላቅ አክብሮት ጋር እንጠይቃለን።

 #ማስታወቂያ
27/01/2026

#ማስታወቂያ

!
ከሀገራዊ የሰሌዳ ለውጥ ጋር ተያይዞ፣ በትራንስፖርት እና ሎጂስቲክ ሚኒስትር ደረጃ እየተሰራ መሆኑ ይታወቃል። በዚህም ምክንያት አልፎ አልፎ፣ በተለይ የአአ ኮድ 03 እና የኢት ኮድ 03 ሰሌዳ እጥረት እየገጠመን ነው።
ሆኖም የፌዴራል ፐብሊክ ሰርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት የሰሌዳ እጥረቱን ለመፍታት ጥረት እያደረገ መሆኑን አውቃችሁ፤ ለአዲስ ተሽከርካሪ ምዝገባ እና ለአገልግሎት ለውጥ በትዕግስት እንድትጠብቁን ከታላቅ አክብሮት ጋር እንጠይቃለን።

Address

Tg://openmessage?user_id=638234611&message_id=253138
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Addis Warka-/AW/-DVA አዲስ ዋርካ አሽ/ተሽ/ቅ/ፅ/ቤት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category