Oromia Jiraa

Oromia Jiraa freedom fighter

ሰበርርርርርርርርርርርርአማኑኤል ሞላ የተባለ የፀረ ሰላሙ ሃይል ከፍተኛ መሪ እጁን በሰላም ለመከላከያ ሰራዊቱ ሰጥቷል!የዘመነ ካሴ ቀኝ እጅ የነበረው አማኑኤል ሞላ የሽብር እንቅስቃሴው በቃኝ ...
19/05/2025

ሰበርርርርርርርርርርርር
አማኑኤል ሞላ የተባለ የፀረ ሰላሙ ሃይል ከፍተኛ መሪ እጁን በሰላም ለመከላከያ ሰራዊቱ ሰጥቷል!

የዘመነ ካሴ ቀኝ እጅ የነበረው አማኑኤል ሞላ የሽብር እንቅስቃሴው በቃኝ በማለት በሰላም እጁን ለጀግናው ሰራዊታችን ሰጥቷል፡፡ አማኑኤል በቡድኑ ውስጥ የሚስተዋለው ፅንፍ የረገጠ ጎጠኝነት ከሚባለው በላይ ተስፋ በማስቆረጡ ይህን ውሳኔ እንደወሰነም መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡

በቡድኑ ውስጥ ለረዥም ጊዜ ሰፍኖ የቆየው የጥቅም እና የስልጣን ሽኩቻ አሁን ላይ በአደገኛ ሁኔታ ወሎ፣ ጎንደር፣ ጎጃም እና ሸዋ ወደሚል ጎጠኝነት አድጎ የቡድኑ መሪዎች ጎራቸውን ለይተው እርስ በርስ በውጊያ ላይ እንደሆኑም ይታወቃል፡፡ ይህ የአማራን ህዝብ የሚያከፋፍል ብቻ ሳይሆን ደ*ም የሚያቃባ መሆኑን ጭምር የተረዱት ብልሆች እጃቸውን በሰላም በመስጠት ላይ ናቸው፡፡

የዘመነ አሽከሮች አንድነት ተፈጠረ ብለው ገና ዘለው ሳይጠግቡ ቡድኑ መናድ ጀምሯል😃 የሚገርመው እጅ እየሰጡ ያሉት ቡድኑ አሉኝ የሚላቸው ናቸው፡፡ ይህም ቡድኑ እንዳበቃለት በቂ ማሳያ ነው!

ሰበር መረጃተሾመ አበባውም ሊገባ ከጫፍ ደርሷል!በሽብር እንቅስቃሴያቸው ተስፋ የቆረጡት በርካታ የፀረ ሰላም ሃይል አመራሮች እጃቸውን በሰላም ለመከላከያ ሰራዊት በመስጠት ወደህብረተሰቡ እየተቀ...
19/05/2025

ሰበር መረጃ
ተሾመ አበባውም ሊገባ ከጫፍ ደርሷል!

በሽብር እንቅስቃሴያቸው ተስፋ የቆረጡት በርካታ የፀረ ሰላም ሃይል አመራሮች እጃቸውን በሰላም ለመከላከያ ሰራዊት በመስጠት ወደህብረተሰቡ እየተቀላቀሉ ነው፡፡ ከደቡብ ጎንደር ብቻ ፀዳሉ ደሴ እና ቆራጡ( በለጠ አንዳርጌ) የተባሉ የቡድኑ ከፍተኛ አመራሮች ከሚመሯቸው በርካታ ታጣቂዎች ጋር እጃቸውን ሰጥተዋል፡፡

በተጨማሪም ተሾመ አበባው የተባለ ሌላኛው በደቡብ ጎንደር የሚንቀስቀሰውን ታጣቂ ሃይል የሚያስተባብረው እጁን ሰጥቶ ሰላማዊ ህይወቱን ለመምራት ከጫፍ መድረሱ ተሰምቷል፡፡ በዚህም ተሾመ የሃገር ሽማግሌዎችን እና የሃይማኖት አባቶችን ወደመከላከያ ሰራዊቱ በመላክ ሰላማዊ የፖለቲካ እንቅስቃሴ የማድረግ ፍላጎት እንዳለው መግለፁን መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡

ከዚህም ውጭ የፀረ ሰላም ሃይሉ እንቅስቃሴ የአማራን ህዝብ አላስፈላጊ ዋጋ ከማስከፈል ባለፈ ምንም እንዳልፈየደ የተረዱት ሌሎች የቡድኑ አመራሮች እና ታጣቂዎች ሰላማዊ የፖለቲካ እንቅስቃሴ ለማድረግ እጅ በመስጠት ወደዘጋጀላቸው የተሃድሶ ማዕከል ለጉድ እየጎረፉ ነው፡፡

#አሁንም ሰላም ይሻለናል
#የሽብር እንቅስቃሴ ለማንም አይበጅም

ሰበር መረጃበለጠ አንዳርጌ የቡድን አባላቱን ይዞ የሰላምን መንገድ መርጧልበደቡብ ጎንደር ዞን ሲንቀሳቀስ የነበረው የፅንፈኛው ቡድን መሪ በቅፅል ስሙ ቆራጡ (በለጠ አንዳርጌ) በመባል የሚታወቀ...
19/05/2025

ሰበር መረጃ

በለጠ አንዳርጌ የቡድን አባላቱን ይዞ የሰላምን መንገድ መርጧል
በደቡብ ጎንደር ዞን ሲንቀሳቀስ የነበረው የፅንፈኛው ቡድን መሪ በቅፅል ስሙ ቆራጡ (በለጠ አንዳርጌ) በመባል የሚታወቀው የቡድን አባላቱን ይዞ በምህረት ገብቷል።
ጃውሳው አብቅቶለታል የምንለው በምክንያት ነው አሁን ላይ አሉኝ የሚላቸው መሪና የቡድኑ አባላት በቃን ወገናችንን አናማርርም በማለት የሰላምን መንገድ እየመረጡ ነው

ሰውዬው ይለይል! አባቴ ሰውዬው ወታደር ነው። በጦር ሜዳ በብዙ ተፈትኖ ከእሳት ትንታግ የተገኘ መሪ ነው። ለኢትዮጵያን ከልጅነቱ ጀምሮ የኖረ ነው። ለኢትዮጵያ የሚበጀውን ያውቃል። ለዚህም ነው...
19/05/2025

ሰውዬው ይለይል!

አባቴ ሰውዬው ወታደር ነው። በጦር ሜዳ በብዙ ተፈትኖ ከእሳት ትንታግ የተገኘ መሪ ነው። ለኢትዮጵያን ከልጅነቱ ጀምሮ የኖረ ነው። ለኢትዮጵያ የሚበጀውን ያውቃል። ለዚህም ነው ኢትዮጵያን በፈተናዎች ውስጥ ሆኖ ለማበልፀግ የሚታትረው። እንደ ጃዋር ያሉ የደም ነጋዴ ዎች ደግሞ በየቀኑ የኢትዮጵያዊያንን ስስ ብልት ካገኘን የፈለግነውን የፖለቲካ ትርፍ እናገኛለን በሚል ሙሾ ሲያወርዱ የሚውሉት። ጠቅላዩ ለሃገር ያስባል፣ እነጃዋር ሙሾ ሲያውርዱ ይውላሉ። ጠቅላዩ ስለ ሰላም ይሰብካል፣ እነጃዋር በምን ዙሪያ ብበጠብጥ በልቼ አድራለሁ ይላል። ይህ ጋር ነው እንግዲህ ልዩነት። እነጃዋር ከብጥብጥ የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት ሲሉ ይደክማሉ፣ ጠቅላዩ ለኢትዮጵያ ሲል ይደክማል።

ኢትዮጵያ በAI እና በድሮን ቴክኖሎጂ ወታደራዊ አቅሟን አሳድጋለች።በአዲስ አበባ ሰማይ ስር የታየው የድሮን ትይንት ኢትዮጵያ በAI እና በድሮን ቴክኖሎጂ ወታደራዊ እና የደህነት ተቋሟን  ማሳ...
19/05/2025

ኢትዮጵያ በAI እና በድሮን ቴክኖሎጂ ወታደራዊ አቅሟን አሳድጋለች።

በአዲስ አበባ ሰማይ ስር የታየው የድሮን ትይንት ኢትዮጵያ በAI እና በድሮን ቴክኖሎጂ ወታደራዊ እና የደህነት ተቋሟን ማሳደጓን ያየንበት ነው። ኢትዮጵያ ሙሉ በሙሉ በAI የታገዘ የድሮን ቴክኖሎጂ አቅም በእነዚህ 3 አመታት ውስጥ ከዜሮ በሚባል ደረጃ እንደምታዩት በእጅጉ ከፍ ብላለች። ይህም ምን ያህል መስራት እንደምትችል ለአለም ያሳየችበት ነው።

በሃገር ውስጥ እየተመረቱ የሚገኙት የድሮን ውጤቶች በከፍተኛ ፍጥነት እያደጉ የመጡ ሲሆን ድሮኖቹም በፍጥነት ጠላት ያለበትን በማሰስ በቅስበት የጠላትን የሰው ሃይል እና ትጥቅ በከፍተኛ ፍጥነት የሚያወድም ነው። ይህ የድሮን ቴክኖሎጂ በእጅጉ እያደገ የመጣ ሲሆን ለመከላከያ ሰራዊታችን ትልቅ እፎይታን የፈጠረ ሆኗል።

በAI የታገዘው የድሮን ቴክኖሎጂ የሃገራችንን ዳር ድንበር በምጠበቅ ደረጃ የተሳካ ፈጣን ምላሽ ይሰጣል። እንዲሁም ከጠላት የሚቃጣ የድሮን ጥቃት በፍጥነት ያመክናል። በዚህም ኢትዮጵያ በAI እና የድሮ ቴክኖሎጂ የታገዘ የወታደራዊ እና የደህነት አቅሟን በእጅጉ ማሳደጓን አሳይታለች።

በስራ እንጂ ነፍጥ ተሸክሞ ጫካ በመዞር ለውጥ አይመጣምለዚህም የትናንቷ ምሽት ህያው ምስክር ነችትናንት ኢትዮጵያዬ ለጠላት ሀዘንን ለወዳጅ ትልቅ ደስታን ያሳየችበት ቀን ነው በአፍሪካ ደረጃ ለ...
19/05/2025

በስራ እንጂ ነፍጥ ተሸክሞ ጫካ በመዞር ለውጥ አይመጣም
ለዚህም የትናንቷ ምሽት ህያው ምስክር ነች

ትናንት ኢትዮጵያዬ ለጠላት ሀዘንን ለወዳጅ ትልቅ ደስታን ያሳየችበት ቀን ነው በአፍሪካ ደረጃ ለመጀመሪያ ጊዜ በአየር ላይ የድሮን ትርዒት ደምቃለች ታዲያ ትናንት ድሮኖቻችን ሰማይ ላይ ትርዒት ሲያሳዩ እዛ መንደር ምነው ለቅሶ በዛሳ በሉ እንግዲህ ቻሉት አሁን ዙሩ ከሯል ሰውየው ላይ መድረስ አይደለም በርቀት ለመታዘብ እንኳን ሞራልም አቋምም የላችሁም ።
የነቁት ነፍጣቸውን ትተው ይከተሉታል ያልነቁት እዬዬ እያሉ ይኖራሉ

አዲስ አበባ ሰማይ ስር የታየው የድሮን ትይንት የጠላትን ሰፈር ያስደነገጠ ሆኗል ኢትዮጵያ በድሮን ቴክኖሎጂ በአፍሪካ በከፍተኛ ደረጃ መርቀቋል ያየንበት አስደናቂ ትይንት ነው።  ከጥቂት አመታ...
19/05/2025

አዲስ አበባ ሰማይ ስር የታየው የድሮን ትይንት የጠላትን ሰፈር ያስደነገጠ ሆኗል

ኢትዮጵያ በድሮን ቴክኖሎጂ በአፍሪካ በከፍተኛ ደረጃ መርቀቋል ያየንበት አስደናቂ ትይንት ነው። ከጥቂት አመታት በፊት በጣት የሚቆጠሩ ድሮን የነበራት ሃገር ዛሬ ከ1500 በላይ የድሮን ባለቤት ሆናለች። በሀገር ውስጥ ድሮንን እስከ ማምረት ደርሳለች። ይህም ኢትዮጵያ በቴክኖሎጂ ጉዞ በፈጣን እድገት ላይ እንዳለ ያየንበት ነው።

በአዲስ አበባ ሰማይ ስር የታየው የድሮን ትይንት የኢትዮጵያን ጠላቶች ያስደነገጠ ትይንት ነው። ይህም ከባለፉት አመታት አንፃር ሲታይ ጥቂት የድሮን ባለቤት የነበረች ሃገር አሁን በራሷ አቅም አምርታ በዚህ ልክ የወታደራዊ አቅሟን እና የደህንነት ደረጃዋን ማሳደጓን ያሳየ ነው። ይህም ለጠላት እንዴት ያስባለ ሆኗል።

Odeeffannoo Addaa! Sh/ Lixaatti hoogganoonni Shanee biyyee nyaataniiru!Yeroo gara yerootti tarkaanfiin araarama hin qabn...
19/05/2025

Odeeffannoo Addaa!

Sh/ Lixaatti hoogganoonni Shanee biyyee nyaataniiru!

Yeroo gara yerootti tarkaanfiin araarama hin qabne garee shororkeessaa Shanee irratti fudhatamaa kan jiru yemmuu ta'u hooggansa dabalatee hidhattoonni hedduun gara biyyootti dabalamaa jiru. Keessattuu tarkaanfii boonsaan gooticha RIB tiin garee Zoonii GG jechuun kan ofii isaa waamu irratti yeroo dhiyoo asitti cimuun bu'aawwan boonsaan galmaa'uu irratti argama.

Haaluma kanaan opireeshiinii qindaa'aa qaamolee nageenyaatiin Shawaa Lixaa Aanaa Gindibarat fi Abuna Gindibarat keessatti fudhatameen hoogganoota garichaa dabalatee hidhattoonni hedduun daaraa botoroo ta'uun barameeera.

Tarkaanfichaan hoogganoonni garichaa kan akka Jaal Diinaa'ol, Jaal Burqaa akkasumas Jaal Warqinaa jedhaman hidhattoota isaanii waliin battaluamatti biyyee nyaachuu odeeffannoon nu qaqqabe ni mul'isa. Warreen tarkaanficha irraa hafan immoo hidhannoo guutuu waliin booji'amuun illee barameera.

Shaneetti aduun lixee jira!

ለሕወሓት የሚመጥን አባባል " ቀድሞ ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ፣ አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ"ቀድሞ ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ፣ አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ" የሚለው ብ...
19/05/2025

ለሕወሓት የሚመጥን አባባል " ቀድሞ ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ፣ አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ"

ቀድሞ ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ፣ አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ" የሚለው ብሂል ለቀድሞው ሕወሓት የሚመጥን ሆኖ አግኝቼዋለሁ። ያለአግባብ ከሽብርተኝነት መዝገብ የወጣው ሳያንሰው እንደሌሎቹ ፓርቲዎች ሕጋዊ መስፈርቶችን አሟላ ሲባል እብሪት ተናንቆት የተጠየቀውን ባለማሟላቱ የተሰረዘው የሕወሓት መሪዎች በእርምጃው ተደናግጠው የአፍሪካ ኅብረት ያለህ ማለት ጀምረዋል። እነዚህ ሰዎች አሁን ከአፍሪካ ኅብረት ጋር የሚነጋገሩበት ደረጃ (Status) የላቸውም፣ ምክንያቱም Non-state actors በመሆናቸው የአፍሪካ ኅብረት የነሱን ጥያቄ ተቀብሎ ከአንድ ሉዓላዊ ከሆነ አባል አገር ጋር የሚያደራድርበት አሠራር የለውም። 2ኛ) የምርጫ ቦርድ የስረዛ ውሳኔ የፕሪቶሪያን ስምምነት አደጋ ላይ ይጥላል የሚለው ማስፈራሪያ መሰል ነገር፥ አንድን ስምምነት ከፈፀሙ ሁለት ሰዎች መካከል አንዱ ቢሞት ሊፈጠር የሚችለው ነገር ካለ የሕወሓትም ነገር እንደዚያው እንደሞተ ሰውዬ ከሚቆጠር በቀር ሌላ የሚፈጠር ነገር አይኖርም።

ጥንቃቄ ይደረግ‼️✍🏻ስልጣን የህልም እንጀራ የሆነበት ጃውሳ የጤና ባለሙያዎች ካባ ለብሶ ብቅ ብሏል!የፀረ ሰላም ሃይሉ ጃውሳ በውስጡ በተፈጠረው የእርስ በርስ ውጊያ ሲናጥ ነው የከረመው፣ አሁ...
19/05/2025

ጥንቃቄ ይደረግ‼️
✍🏻ስልጣን የህልም እንጀራ የሆነበት ጃውሳ የጤና ባለሙያዎች ካባ ለብሶ ብቅ ብሏል!

የፀረ ሰላም ሃይሉ ጃውሳ በውስጡ በተፈጠረው የእርስ በርስ ውጊያ ሲናጥ ነው የከረመው፣ አሁንም በፍፁም ከበ*ሽታው ሊፈወስ አልቻለም፡፡ የውስጥ ችግሮቹን መፍታት አቅቶታል ብቻ ሳይሆን በሚሆነው ሁሉ ቡድኑ ተስፋ ቆርጧል፡፡ ሰሞኑን እንኳን በፅንፈኛው ወያኔ እና በሻዕቢያ አደራዳሪነት ከጎጃም፣ ከወሎ፣ ከጎንደር እና ሸዋ ወደሱዳን ዳሪፍ ያቀኑት የቡድኑ መሪዎች በፍፁም አንድ ሊሆኑ አልቻሉም፡፡ ስብሰባው ላይ በቡድኑ ውስጥ የቆየው የጎጠኝነት መንፈስ ነግሶ የወጣም ሲሆን በተለይም ጎጃም እና ጎንደር በሚል በመሪዎቹ መካከል የተነሳው ሽኩቻ ስብሰባው ካለስምምነት እንዲጠናቀቅ አድርጓል፡፡ በዚህም ተስፋ የቆረጠው ጃውሳ እኔ ካልበላሁ ጭሬ ልበትን በሚል ሃገር አፍራሽ ሃሳቡ የጤና ባለሙያዎችን ህጋዊ ጥያቄ ወደብጥብጥ ለመቀየር አደገኛ እንቅስቃሴ ጀምሯል፡፡

ከጤና ባለሙያዎች ውስጥ የራሱን ሰዎች በመመልመል የጤና ባለሙያዎች ጥያቄ እንዲጠለፍ በህቡዕ እንቅስቃሴ ጀምሯል፡፡ የጤና ባለሙያዎች የጥቅማጥቅም እና የደሞዝ ጥያቄ የፖለቲካ ይዘት እንዲዝይም በጤና ባለሙያዎች ውስጥ አስርጎ ባስገባቸው አባላቱ አማካኝነት ርካሽ ጥቅሙን ለማግኘት እየተፍጨረጨረ ነው፡፡

በአጠቃላይ የጤና ባለሙያዎች የመብት ጥያቄ በፅንፈኛ ፋኖ ተጠልፏል! ስለዚህም ጥንቃቄ ሊደረግ ይገባል፡፡ በመሆኑም የጤና ባለሙያዎች ይህን አውቀው በስራ ገበታቸው ላይ በመሆን መብታቸውን መጠየቅ አለባቸው፣ ለፅንፈኛው ፍላጎት ሲሉ አላስፈላጊ ዋጋም እንዳይከፈል ግዴታቸውን ይወጡ እንላለን፡፡ በሃገር አፍራሾች ሴራ ባለመጠለፍም ከሙያ ስነምግባር ካፈነገጠው ሰይ*ጣናዊ እንቅስቃሴ እራሳቸውን ማራቅ አለባቸው!

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምስራቅ በለሳ ወረዳ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ በርካታ ታጣቂዎች እስከ ነትጥቃቸው እጅ ሰጥተዋል!በመዕከላዊ ጎንደር ዞን በምስራቅ በለሳ ወረዳ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የፅንፈኛው ...
16/05/2025

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምስራቅ በለሳ ወረዳ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ በርካታ ታጣቂዎች እስከ ነትጥቃቸው እጅ ሰጥተዋል!

በመዕከላዊ ጎንደር ዞን በምስራቅ በለሳ ወረዳ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የፅንፈኛው ፋኖ ታጣቂዎች በሰላም ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት እጅ ሰጥተዋል። እጅ የሰጡ ታጣቂዎች በቁጥር ከ90 በላይ ሲሆኑ የያዙትን ትጥቅ ፈትተው መንግስት የተሰጣቸውን የሰላም አማራጭ ተጠቅመው ሰላማዊ እንቅስቃሴ መርጠዋል። በዚህም የበደሉትን ህዝባቸውን ለመካስ ቃል ገብተዋል። በየጫካ ላሉ ወንድሞቻቸውም ለህዝባችን የሚሻለው ሰላም ነው በማለት እንደኛ የሰላም አማራጭን ተጠቀሙ ብለዋል።

"ቀኝ እጀን ከፍያለው ደሴን ሲገድ*ሉት እያየው ግራ እጀን እስኪደግሙኝ አልጠብቅም" ፀዳሉ ደሴ በጎንደር ፅንፈኛው ፋኖ ወስጥ ያለው የጥቅም እና የስልጣን ሹኩቻ ከጊዜ ወደ ጊዜ ተባብሶ መጥቷል...
16/05/2025

"ቀኝ እጀን ከፍያለው ደሴን ሲገድ*ሉት እያየው ግራ እጀን እስኪደግሙኝ አልጠብቅም" ፀዳሉ ደሴ

በጎንደር ፅንፈኛው ፋኖ ወስጥ ያለው የጥቅም እና የስልጣን ሹኩቻ ከጊዜ ወደ ጊዜ ተባብሶ መጥቷል። ታዲያ በሃብቴ ወልዴ የሚመራው ቡድን ከፅንፈኛው ህወሓት እና ከሻዕቢያ ጋር ላለን ግንኙነት እንቅፋት እየሆኑብን ነው የሚሉትን እየረሸ*ኑ ይገናሉ።
ከዚህም የተነሳ በርካቶች ያሸለቡ ሲሆን ከፍያለው ደሴ የተባለ ከፍተኛ የቡድኑ አመራር አንዱ ነበር። ከፍያለው የፀዳሉ ደሴ የቅርብ ወዳጁ ሲሆን ፀዳሉ ከፍያለው በገዛ ወገኖቹ ከተረ*ሸነ በኋላ በእነሃብቴ ወልዴ እየተደረገባት የሚገኘው ስደት፣ ስድብ እና ንቀት እያየለበት እንደ መጣ ከስፍራው የደረሰን መረጃ አመልክቷል። እንዲሁም የገ*ዳይ ስኳድ መድበውበት ተደጋጋሚ ጊዜ የግድ*ያ ሙከራ እንዳደረጉበት መረጃዎች አመልክቷል። ከግ*ድያው በማምለጡ የተበሳጩ እነሃብቴ የገዛ ወንድሙን በግፍ ረ*ሽነዋል። ይህም በእጅጉ ያበሳጨው ፀዳሉ ግራ እጄን እስኪደግሙ አልጠብቅም በማለት ለመከላከያ ሰራዊት እስከ ነታጣቂዎቹ እጅ እንደሰጠ ከስፍራው የደረሰን መረጃ ጠቁሟል።

Address

Haile G/silase
Addis Ababa
00000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Oromia Jiraa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category