Beki sisay - ቤኪ ሲሳይ

Beki sisay - ቤኪ ሲሳይ I love my country 🇪🇹 Arsenal 🏆
(2)

🌿🌿🌿🌿5🌿🌿🌿    ናይ ገዳማዊ ጻድቅ ኣቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ:    ጸሎቶምን  ጸጋ በረኸቶምን  ምስ ኩላትና ይሕደር  ፍትዋተይ፡ እቲ ሰላም ዘውዓለና እግዚአብሄር አምላኽና  ክብርን ምስጋ...
11/08/2026

🌿🌿🌿🌿5🌿🌿🌿
ናይ ገዳማዊ ጻድቅ ኣቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ:
ጸሎቶምን ጸጋ በረኸቶምን ምስ ኩላትና ይሕደር ፍትዋተይ፡ እቲ ሰላም ዘውዓለና እግዚአብሄር አምላኽና ክብርን ምስጋናን ውዳሴን አምልኾን ንዕኡ ይኹኖ፡ ካብ ኩሉ ክፉእ ዘበለ ይሰውረና፡ ሓጥያትና ከይጸብጸበ ብዓይኒ ምሕረቱ ይጠምተና ሰላሙን ምሕረቱን የውርደልና፡ አሜን 🙏❤🙏

በደም ልገሳ ምክንያት HIV የተያዘው ሰው ምላሽታዋቂው አሜሪካዊ ቴኒስ ተጫዋች አርተር ሮበርት አሽ በአሜሪካ ዴቪድ ካፕ ቡድን የተመረጠ የመጀመሪያው ጥቁር ተጫዋች ሲሆን ሶስት ጊዜ የግራንድ ...
10/08/2026

በደም ልገሳ ምክንያት HIV የተያዘው ሰው ምላሽ

ታዋቂው አሜሪካዊ ቴኒስ ተጫዋች አርተር ሮበርት አሽ በአሜሪካ ዴቪድ ካፕ ቡድን የተመረጠ የመጀመሪያው ጥቁር ተጫዋች ሲሆን ሶስት ጊዜ የግራንድ ስላም ሽልማትንም አሸንፏል፡፡

አርተር በ1983 ላይ የልብ ቀዶ ጥገና ባደረገበት ወቅት በስህተት በኤድስ የተበከለ ደም ተሰቶት 1993(እ.ኤ.አ) ለሞት ሊበቃ ችሏል፡፡

ታድያ አርተር አሽ ከመሞቱ በፊት ከአድናቂዎቹ በርካታ ደብዳቤዎች የተቀበለ ሲሆን ለአንደኛው የሰጠው መልስ ዘላለም ሲታወስ ይኖራል፡፡

አንዲህ ይል ነበር ጠያቂው
"አምላክ እንዲህ ላለው መጥፎ በሽታ ለምን አንተን መረጠ?"

ለዚህም አርተር አሽ እንዲህ ብሎ መለሰ:
"50 ሚሊዮን ሕፃናት ቴኒስ መጫወትን ይወዳሉ፤

5 ሚሊዮን እንዴት መጫወት እንዳለባቸው ተምረዋል፤

500 000 ፕሮፌሽናል ይሆናሉ፤

50 ሺዎች ውድድር ዙር ውስጥ ይገባሉ፤

5 ሺ ግራንድስላም ላይ ይወዳደራሉ፤

50 ዌምበልደን ላይ ይሳተፋሉ፤

4 ግማሽ ፋፃሜ ይገባሉ፤

2 ለፍፃሜ ይደርሰሉ፤

1 አሸናፊ ይቀራል፤

ያኔ ዋንጫውን ሳነሳ ለምን እኔን መረጥከኝ ብዬ ፈጣሪዬን አልጠየኩትም ነበር፤ ስለዚህ አሁን በህመም ላይ ስለሆንኩ ፈጣሪዬን ለምን እኔን ብዬ የመጠየቅ ሞራል የለኝም፡፡ ሲል መልሷል።

🤍🙏🤍በችግራችሁ ጊዜ ከሰው አለቃ ይልቅ የመላእክት አለቃ ከእሳት ከመከራ የሚያወጣው ቅዱስ ገብርኤል ይድረስላችሁ ።
25/07/2026

🤍🙏🤍
በችግራችሁ ጊዜ ከሰው አለቃ ይልቅ የመላእክት አለቃ ከእሳት ከመከራ የሚያወጣው ቅዱስ ገብርኤል ይድረስላችሁ ።

እግዚአብሔር መልካም ነው እንደ ሰው አይደለም 🤲🙏
25/07/2026

እግዚአብሔር መልካም ነው እንደ ሰው አይደለም 🤲🙏

🤲🙏
24/07/2026

🤲🙏

👍👌
24/07/2026

👍👌

exactly 💯
24/07/2026

exactly 💯

🧚‍♀️
23/07/2026

🧚‍♀️

ለአንገቷ ጌጥ ልታሰራ  አንዲት ሴት  የወርቅ አንጥረኛ  ጋር ሄደች።  አንጥረኛው ወርቁን በጣም በሚያቃጥል እሳት ውስጥ አስቀምጦ በከፍተኛ ትኩረት ይመለከተው ነበር።ሴትዮዋም ጠጋ ብላ  "ወር...
22/07/2026

ለአንገቷ ጌጥ ልታሰራ አንዲት ሴት የወርቅ አንጥረኛ ጋር ሄደች። አንጥረኛው ወርቁን በጣም በሚያቃጥል እሳት ውስጥ አስቀምጦ በከፍተኛ ትኩረት ይመለከተው ነበር።

ሴትዮዋም ጠጋ ብላ "ወርቁ በአይንህን እሳቱ ውስጥ ሲበስል ለምን አንድም ሰከንድ ሳትነቅል ትከታተለዋለህ?" ስትል ጠየቀችው።

አንጥረኛውም መለሰላት "ወርቁ እሳቱ ውስጥ በሚሆንበት ጊዜ ሙሉ ጊዜዬን እዚያው ላይ ማድረግ አለብኝ። እሳቱ በጣም ከቀነሰ ቆሻሻው አይጠራም፤ እሳቱ በጣም ከበረታ ደግሞ ወርቁ ይበላሻል። ስለዚህ እሳቱን እየተቆጣጠርኩ በንቃት እጠብቀዋለሁ።"

ሴትዮዋም "ታዲያ ወርቁ በትክክል መብሰሉንና ዝግጁ መሆኑን በምን ታውቃለህ?" አለችው።

አንጥረኛው "በጣም ቀላል ነው፤ የራሴ መልክ በወርቁ ላይ ፍንትው ብሎ ሲታየኝ ስራዬን አበቃለሁ" አላት።

እኛም በህይወት እሳት ውስጥ ስናልፍ ፈጣሪ የተወን ይመስለናል፤ እሱ ግን የእሳቱን ሙቀት እየተቆጣጠረ፣ የራሱ ውብ መልክ በእኛ ውስጥ እስኪንጸባረቅ ድረስ ከምንጊዜውም በላይ በቅርበት እየጠበቀን ነው።

Address

ያሬድ ግሮሰሪ, , 5. 0(2), , Grocery StoreClosed
Addis Ababa

Telephone

+251941110313

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Beki sisay - ቤኪ ሲሳይ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Beki sisay - ቤኪ ሲሳይ:

Shortcuts

Share

Category