ስለ-ሕግ 𝐀𝐁𝐎𝐔𝐓-𝐋𝐀𝐖

ስለ-ሕግ 𝐀𝐁𝐎𝐔𝐓-𝐋𝐀𝐖 ABOUT-LAW is a premier e-legal service platform established in October 2020. Visit our legal database via- t.me/aboutethiopialaw_bot

Whether you need legal advice, legal documents, or any other legal assistance, we are here to help.

አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪጠበቃ እንተነህ ውብአንተ የጥብቅና እና የህግ ማማከር አገልግሎት የሚሰጡ የማህበራችን አባል ሲሆኑ በደረሰባቸው ድንገተኛ የኩላሊት ህመም ምክንያት በአሁኑ ሰአት በሳምንት...
28/07/2026

አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ

ጠበቃ እንተነህ ውብአንተ የጥብቅና እና የህግ ማማከር አገልግሎት የሚሰጡ የማህበራችን አባል ሲሆኑ በደረሰባቸው ድንገተኛ የኩላሊት ህመም ምክንያት በአሁኑ ሰአት በሳምንት 2 ጊዜ ከ15,000 ብር በላይ በማውጣት የኩላሊት ዲያሌስስ እያደረጉ የሚገኙ ሲሆን በዘላቂነት ደግሞ ወደ ውጭ ሃገር በመሄድ ከ3,000,000.00 (ሶስት ሚሊዮን ብር) በላይ በማውጣት የኩላሊት ንቅለ ተከላ ህክምና ማድረግ እንደሚገባቸው ክትትል ከሚያደርጉበት የህክምና ተቋም ተገልፆላቸዋል፤ ስለሆነም የፌደራል ጠበቆች ማህበር አባላት የማህበራችን አባል ለሆኑት ጠበቃ እንተነህ ውብአንተ የተቻለውን የገንዘብ ድጋፍ እንድታደርጉላቸው እንጠይቃለን፡፡
አካውንት ቁጥር፡-
ንግድ ባንክ 1000038889404 /
ዳሽን ባንክ 5033169921011

የኢትዬጲያ ጠበቆች ማህበር

የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ*********************የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፍትሕ ሚኒስቴር ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደብ ላይ መስፈርቱን የሚያሟሉ አዳዲስ ተመራቂዎችን አወዳድሮ ለመቅጠ...
25/07/2026

የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ
*********************
የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፍትሕ ሚኒስቴር ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደብ ላይ መስፈርቱን የሚያሟሉ አዳዲስ ተመራቂዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።

📌 የሥራ መደቡ ዝርዝር
* የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ዐቃቤ ሕግ (ደረጃ ሦስት)

* የተጠየቀው የትምህርት ደረጃ፡ በሕግ ትምህርት (LL.B) የመጀመሪያ ዲግሪ

* የተመረቁበት ዓመት፡ በ2018 ዓ.ም የተመረቀ/ች

* የመመረቂያ ነጥብ (CGPA)፡ 3.6 እና ከዚያ በላይ

* የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ውጤት፡ 85 ፐርሰንታይል እና ከዚያ በላይ

* የሥራ ልምድ፡ 0 ዓመት (አዲስ ተመራቂ)

* ብዛት፡ 25

📅 የምዝገባ ጊዜ እና ሁኔታ
* የምዝገባ ጊዜ፡ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 30 ተከታታይ ቀናት ውስጥ።

* የምዝገባ ቦታ፡ አመልካቾች ከታች ያለውን የኦንላይን ማስፈንጠሪያ (Link) በመጠቀም መመዝገብ ይችላሉ።

🔗 የምዝገባ ሊንክ፡ https://forms.gle/N4UezidkwqFUrSdz9

ማስታወሻ፡ እባክዎትን አስፈላጊ መረጃዎችን ሙሉ በሙሉ እና በትክክል መሙላትዎን ያረጋግጡ

የማስታወቂያውን ዝርዝር ይዘት ከተቋሙ external telegram ማግኘት ትችላላችሁ።

የፍትሕ ሚኒስቴርን የማህበራዊ ሚዲያ ትስስር ገፆችን እና ድረ-ገፅን ይቀላቀሉ
Website
https://www.justice.gov.et
FacebooFDRE Ministry of Justice/ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ፍትሕ ሚኒስቴርia/
(x) Twitter
https://x.com/MOJEthiopia
YouTube channel
https://youtube.com/...3701...
Telegram
https://t.me/fdreattorneyGeneral_externabo

Holland Dairy P.L.C. is hiring a Legal & Corporate Affairs Manager in Addis Ababa____________________________Holland Dai...
13/07/2026

Holland Dairy P.L.C. is hiring a Legal & Corporate Affairs Manager in Addis Ababa
____________________________
Holland Dairy P.L.C. has announced an opening for a Legal & Corporate Affairs Manager, based in Addis Ababa with travel to other company sites as needed. The role will apply through August 13, 2026.

The position calls for a senior-level legal professional to advise leadership on legal risk, compliance, and governance; draft and negotiate contracts; represent the company in litigation and regulatory matters; oversee data privacy and legal training programs; and manage relationships with external counsel, government bodies, and regulators.

Key requirements:

- LL.B. and license to practice law in Ethiopia
- 5–7 years of progressive legal experience, including at least 3 years in-house or in a corporate legal setting
- Background in manufacturing, FMCG, or multinational organizations preferred
- Proven track record in litigation, contract negotiation, and regulatory compliance
Strong knowledge of Ethiopian law and contract management
Interested candidates can apply by sending their updated resume to [email protected], with the position title in the subject line.

✉️Position: Chief Compliance Officer (CCO)Location: Addis Ababa, EthiopiaEmployment Type: Full-timeOrganization: Investm...
12/07/2026

✉️Position: Chief Compliance Officer (CCO)
Location: Addis Ababa, Ethiopia
Employment Type: Full-time
Organization: Investment Bank (under formation)

⬇️ABOUT-LAW
💙 t.me/ethiolawblog
💙https://m.facebook.com/aboutlawlegalservice
🎰 - https://www.linkedin.com/company/aboutethiopian-law

Infra Group Plc is looking for Chief Compliance Officer (CCO) for an investment bank currently under formation, to help establish and lead a world-class compliance function from the ground up.
This is a unique opportunity to become a foundinc executive of an institution that aims to shape Ethiopia's emerging capital markets. The successful candidate wilk play a critical statutory role in ensuring compliance with the regulatory framework of the Ethiopian Capital Markets Authority (ECMA), embedding a culture of integrity, and supporting the sustainable growth of the bank.

Qualifications & Experience
Applicants should possess: A Bachelor's degree in Law, Finance, Accounting, Management, or a related discipline from a recognized institution.
• A minimum of 3 years' experience in compliance, risk control, legal or related functions within the financial services industry,
• Strong knowledge of Ethiopia's Capital Markets, ECMA regulations, investment banking operations, and AML/CFT frameworks.

Applications are now invited from suitably qualified
professionals who are passionate about integrity,
governance, and the future of Ethiopia's capital markets.
Application Deadline: July 23, 2026
To apply, please submit your CV and a cover letter outlining
your relevant experience using the below e-mail address:
[email protected]

📢 Job Opportunity: Associate Attorney (Part-Time | Remote)JOIN ABOUT-LAWTelegram- t.me/ethiolawblogFacebook- https://m.f...
22/06/2026

📢 Job Opportunity: Associate Attorney (Part-Time | Remote)
JOIN ABOUT-LAW
Telegram- t.me/ethiolawblog
Facebook- https://m.facebook.com/aboutlawlegalservice
LinkedIn- https://www.linkedin.com/company/aboutethiopian-law

An internationally oriented legal and business advisory practice based in Addis Ababa, Ethiopia is seeking two qualified and analytical professionals for the position of Associate Attorney.
Key Responsibilities
• Legal research and drafting
• Corporate and commercial advisory support
• Regulatory and compliance analysis
• Support in dispute resolution and documentation
Requirements
✔️ LLB degree in Law from a recognized institution
✔️ Minimum CGPA of 3.4 or above
✔️ Excellent English language and research skills
✔️ Strong analytical, communication, and teamwork abilities
✔️ Ability to work independently in a fast-paced environment
✔️ Strong technology and business aptitude
Position Details
📍 Remote (Part-Time)
📈 Potential for increased engagement based on performance and organizational needs
Application Documents
• Updated CV
• Cover Letter
• Academic Transcript (if available)
• Portfolio or sample work (if applicable)
📧 Apply to: [email protected]
📅 Deadline: 25 June 2026

Apply: https://ethiojobs.net/job/yYVwgeukHk-associate-attorney

18/06/2026

Celebrating ABOUT-LAW's 5th year on Facebook. Thank you for your continuing support. I could never have made it without you. 🙏🤗🎉

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) በሀገሬ ቲቪ ላይ ያቀረበውን የእግድ አቤቱታ ውድቅ አደረገ​  | ​የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የንግድና ኢንቨስትመን...
15/06/2026

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) በሀገሬ ቲቪ ላይ ያቀረበውን የእግድ አቤቱታ ውድቅ አደረገ

​ | ​የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የንግድና ኢንቨስትመንት ችሎት፣ የ2026 የአለም ዋንጫ የእግር ኳስ ጨዋታዎችን በተመለከተ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) በሀገሬ ቲቪ ላይ አቅርቦት የነበረውን የእግድ ጥያቄ ውድቅ ማድረጉን ኢትዮጲካሊንክ ዘግበዋል።

​ኢቢሲ ባለፈው ግንቦት 5 ቀን ባቀረበው የክስ ማመልከቻ፣ ተከሳሾች የቅጂ መብት በመጣስ እና ያልተገባ የንግድ ውድድር በመፈጸም የኮርፖሬሽኑን አጋር ድርጅቶች እንዳሳሳቱ ገልጾ ነበር። በዚህም የደረሰውን ጉዳት ለማካካስ ተከሳሾች 105 ሚሊዮን ብር እንዲከፍሉ ጠይቆ ነበር።

​በግንቦት 25 ቀን በገባው ተጨማሪ አቤቱታ ደግሞ፣ የኢቢሲ ስፖርት መዝናኛ ቻናል ኃላፊ የነበሩት አቶ ንዋይ ይመር፣ የድርጅቱን ሚስጥር አሳልፈው በመስጠታቸው ሀገሬ ቲቪ የአለም ዋንጫውን ለማስተላለፍ መብት እንዳገኘ ክስ ቀርቦ ነበር። በዚሁ መነሻነት፣ ሀገሬ ቲቪ ጨዋታውን እንዳያስተላልፍ ከፍተኛው ፍርድ ቤት እግድ እንዲጥል ኢቢሲ ተማጽኖ ነበር።

​በአንጻሩ ሀገሬ ቲቪ ሰኔ 1 ቀን ለፍርድ ቤቱ በሰጠው ምላሽ፣ የኢቢሲ ክስ ከባለቤትነት መብት ጋር እንደማይገናኝ በመጥቀስ ክሱ ውድቅ እንዲደረግ ጠይቋል። ሀገሬ ቲቪ ጨዋታውን ለማስተላለፍ የቻለው በራሱ ዝግጅት፣ የጋዜጠኞች ስልጠና እና መሰረታዊ የልማት ድጋፎችን በማከናወን መሆኑን በማስረዳት፣ እግዱ እንዲነሳ መከራከሪያውን አቅርቦ ነበር።

​የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሁለቱንም ወገኖች የክርክር ነጥቦች በመመልከት፣ ሰኔ 3 ቀን ኢቢሲ ያቀረበውን የእግድ አቤቱታ በሙሉ ድምፅ ውድቅ አድርጎታል።

11/04/2026
የጥብቅና ሙያ አገልግሎት ለመስጠት ፈቃድ ያለው የሕግ ባለሙያ በሙያው አገልግሎት ለመስጠት ከ3ኛ ወገን ጋር በሚያደርገው ውል የሚፈጠረው ግንኙነት በእውቀት ሥራውል ላይ የተመሠረተ እንጂ ሠራተ...
03/03/2026

የጥብቅና ሙያ አገልግሎት ለመስጠት ፈቃድ ያለው የሕግ ባለሙያ በሙያው አገልግሎት ለመስጠት ከ3ኛ ወገን ጋር በሚያደርገው ውል የሚፈጠረው ግንኙነት በእውቀት ሥራ
ውል ላይ የተመሠረተ እንጂ ሠራተኛውን እንደ የስራ መሪ
ወይም ተቀጣሪ የማያስቆጥረው ስለመሆኑ

ሰ/መ/ቁ.81405 (ቅጽ 14)

--------------------
JOIN ABOUT-LAW
Telegram- t.me/ethiolawblog
Facebook- https://m.facebook.com/aboutlawlegalservice
LinkedIn- https://www.linkedin.com/company/aboutethiopian-law
-----------------------------------------

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ስለ-ሕግ 𝐀𝐁𝐎𝐔𝐓-𝐋𝐀𝐖 posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category